አሜሩካና ቻይና ፉክቻ ላይ ናቸው ግን ሁለቱን ኢትዮጵያ ላይ ተጽዕኖ ማድረግ ይፈልጋሉ ። ያ ደሞ ለኛ ጠቃሚ ነው ። ቻይና በተመድ የወሰደችውን አቋም ልብ በሉ ።
ሩሲያና አሜሪካ ፉክቻ ላይ ናቸው ። ሩሲያ በግልጽ የኢትዮጵያ ደጋፊ ነች ።
ቻይና እና ህንድ ጦር ቀረሽ ጠብ ላይ ናቸው ። ሁለቱም ኢትዮጵያን ይደግፋሉ ።
አሜሪካና ህንድ በጣም ወዳጆች ናቸው ። ግን አሜሪካ በተመድ መሳሪያነት ኢትዮጵያን ሲያጠቃ ህንድ አሜርካንን ተቃውማ ኢትዮጵያን ደግፋልቸው።