Page 1 of 1
After so much wailing and so much rolling over on the snowy western streets, symbolic sanction against a few individuals
Posted: 22 Mar 2021, 15:26
by Za-Ilmaknun
I can't stop wondering how much of the Ethiopian money deposited in Western Banks in the name of of TPLF moguls is spent to lobby Europeans to sanction Ethiopia and Eritrea. Well it all seems that money is spent in vain for the EU only passed a symbolic resolution to sanction a few individuals here and there all over the globe.
The cheerleaders' of TPLF and OLF mercenaries are so disappointed but, nevertheless spinning the news outta context to be fitting to their evil narratives.

No way Jose!
Re: After so much wailing and so much rolling over on the snowy western streets, symbolic sanction against a few individ
Posted: 22 Mar 2021, 16:17
by Za-Ilmaknun
አውሮፓ ህብረት ከሰብዓዊ መብት ጥሰት ጋር አያይዤ በግለሰቦች እና ተቋማት ላይ አወጣሁት ባለው የማዕቀብ ዝርዝር ውስጥ ኢትዮጵያ የለችም:: በዝርዝሩ ውስጥ ቻይና : ራሽያ : ሊቢያ : ደቡብ ሱዳን : ኤርትራ እና ሰሜን ኮርያ ይገኙበታል::
ኤርትራን በሚመለከት የወጣውም ቢሆን ከዚህ ቀደም ከሰብዓዊ መብት ጋር ጥሰት ተፈፅሟል በሚል እንጅ ከኢትዮጵያ /ትግራይ ጋር የተያያዘ አይደለም:: ይህም ቢሆን አውሮፓ ህብረት እና አሜሪካ ኢሳያስ አፈወርቂ እነሱ እንደሚፈልጉት ስላልተጠመዘዘላቸውና በዋናነት #የአፍሪኮም ስምምነትን አልፈርም ስላለ በኤርትራ ላይ በተለይም በኢሳያስ ላይ በያዙት የአመታት ቂም እንጅ ሌላ የተለየ ነገር ተገኝቶ አይመስልም:: የኢትዮጵያን ስም ባለመጥቀስም አውሮፓ ህብረት ከኢትዮጵያ ጋር ፊት ለፊት መጋጨቱን (confront ማድረግን) የፈለገ አይመስልም:: የቀጣይ ሂደቱን መከታተል እንደተጠበቀ ሆኖ የዛሬው ውሳኔያቸው ግን ምንም አይልም:: ኤርትራንም ቢሆን ብዙ የሚጎዳ አይመስልም:: ከዚህ በኃላ ዋናው ቀጣይ ስራ ከአሜሪካ ጋር በሚኖረን ግንኙነት ላይ የሚወሰን ይሆናል:: እነሱን ማሳመን ከተቻለ ሌላው እዳው ገብስ ነው:: ካልሆነም ሌሎች አማራጮችን በፍጥነት እያዩ ከተለዋዋጭ ሁኔታው ጋር ራስን ማስማማት ያሻል!!!! አሁን የፍትህ ጀንበሯ ወደኛ የወጣች ይመስላል!!!!
በአንፃሩ የጁንታው ርዝራዦች ኢትዮጵያ ለምን አልተጠቀሰችም በሚል ለቅሷቸውን ቀጥለዋል:: ምክንያቱም ፍላጎታቸው ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ቢቻል ቦምብ እንዲዘንብ ካልሆነ ደግሞ ሁሉም ዓይነት ማዕቀብ እንዲጣልባቸው ነው:: ይህ ክፉ ምኞታቸው ግን ብዙም እየተሳካ አይመስልም:: ፈጣሪም ይቃወማቸዋል!!! ኢትዮጵያ ትሻገራለች!!! ታሸንፋለች!!!!#EthiopiaPrevails
ደጀኔ አሰፋ