Page 1 of 1

ሰበር ዜና : የዓብይ አህመድ አማካሪ አባዱላ ገመዳ ለጥቂት አመለጠ

Posted: 22 Mar 2021, 09:56
by Thomas H
"ደከም ደከም ያሉትን ምርኮኝች እየለቀቅን፤ ወጠምሻ ወጠምሻውን ለአንዳንድ ስራ እየተጠቅምንባቸው ነው"-
ጌታቸው ረዳ via TMH

ይሄን ያውቁ ኖሯል?

ወጠምሻው አባዱላ ገመዳ በዚህ ሠዓት ምርኮኛ ቢሆን ኖሮ ይሄኔ ዲሽቃ ተሸካሚ ነበር:: ግን ምን ያደርጋል ለጥቂት አመለጠ::



"ፎጣ ለባሾች ግን በዓለም ተወዳዳሪ የማይገኝላቸው አትሌቶች ሆነዋል"
ፎጣ ለባሾች የወያኔን አማራ ክልል መግባት ሲሰሙ