"የትግራይ ህዝብ ሲጨፈጨፍ፣ ለምን ዝም አትልም?" ይላሉ ወዳጆቼ! - Abraha Belai - Ethio Media
Posted: 22 Mar 2021, 09:48
"የትግራይ ህዝብ ሲጨፈጨፍ፣ ለምን
ዝም አትልም?" ይላሉ ወዳጆቼ!
===============
"እኔ በአፍጋኒስታን፣ በቦስንያ፣ በሩዋንዳና በዳርፉር በመሳሰሉ ጦርነት በበጣጠሳቸው ሀገራት ለ30 አመት ሰርቻለሁ። ህዝብን ለማጥፋት ተብሎ የህክምና ተቋማት ሙሉ በሙሉ እንዲወድሙ የተደረገበት ቦታ ግን እንደትግራይ የትም አላየሁም። በዚሁ ረገድ ትግራይ የአለም ሬኮርድ ሰብራለች" ያሉት በማንችስተር ዩኒቨርሲቲ የህክምና ፕሮፌሰር ሙከሽ ካፒላ ናቸው።

በትግራይ እየደረሰ ያለው ግፍ ድፍን አለምን አስደንግጧል። ዘር የማጥፋቱ ዘመቻ መሪዎች አብይ አህመድ እና ኢሳያስ አፈወርቂን በጦር ወንጀለኛነት ከሷል፣ ማዕቀብ ለመጣልም በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል። ይህ እልቂት ሊሰማው ያልቻለው በተለይ አማራው ወገኔ ነው።
"የትግራይ ህፃናት፣ ታዳጊዎች፣ ሴቶች፣ እናት አባቶች ከምድረ ገፅ ልናጠፋ ስንንቀሳቀስ ለምን ይከፋሃል?" ይላሉ።
እኔም እነሱን የጤና ነው? አብይና ኢሳያስ ኢትዮጵያን ገደል እየከተትዋት እንዳሉ እንዴት ማየት ተሳናችሁ? እያልኩ ነው።
የኢትዮጵያ ቅርስ ሆነው የኖሩት እንደ አክሱም ጽዮን፣ ደብረዳሞ፣ አል-ነጃሺ መስጊድ እንኳ በቅጥረኛው የኤርትራ ጦር ሲወድሙ ቅርሳችን ተነካ ብሎ ትንሽ እንገፍ እንገፍ የሚል እንኳ እንዴት ይጠፋል? ምነው ወገኔ ደነዘዘ? ወይስ ትግራይን የማጥፋት ህልሙና ቅዠቱ እውን የሚሆን መስሎት ነው?
በዚህ ባለፉት አራት ቀናት ብቻ በኮረም እና በማይጨው መካከል ነቕሰገ በተባለው ቦታ ሲካሄድ በሰነበተው ጦርነት ሓይሊታት ምክልኻል ትግራይ 2000 (2ሺ) ወታደር ሙትና ቁስለኛ አርጎታል። አላምን ካልክ ከቆቦ እስክ ደሴ ያሉት ከተሞች ባለፉት አራት ወራት ስንት ወታደር ቀበራችሁ ብለህ ጠይቅ። ትደነግጣለህ። ችግሩ፣ ቢነግሩህም አትቀበለውም።
አብይ ሰራዊቱን አስጨርሶ፣ ዛሬ ማይጨው በብዙ ሺ የሚቆጠር የሻብያ አንበጣ ጦር ተክቶት ይገኛል። እሱም እንደሳር ሊታጨድ ቀኑን እየጠበቀ ነው። እስከዛው ግን ህፃን ሽማግሌ ሳይል ይግደል፣ ምን ገደልኩ ይበል ታድያ?
ከትግራይና ከተቀረው ስልጡን አለም ጎን ተሰልፈህ ሀገርህን ማዳን ሲገባህ፣ ቅርስህን ማንነትህን አገርህን እያፈረሰ ካለው ከቅጥረኛው አራዊት ጦር ጎን ተሰልፈህ አገርህን ስትፈራርስ ቁመህ ተመልከት።
https://www.facebook.com/permalink.php? ... 0385873052