Page 1 of 1
አሁን የደረሰን ልዩ ዜና፣ ሕግ የማስከበር እርምጃ በትግራይ ክልል!!!!
Posted: 22 Mar 2021, 06:50
by Ejersa
በአሁኑ ሰዓት ከአላማጣ ወደ መቀሌ የሚወስደው መንገድ ሙሉ በሙሉ መዘጋቱን የደረሰን መረጃ አመልክቷል :: እስከ 17/2013 እጃቸውን በሰላም እንዲሰጡ ዕድል የተሰጣቸው የጁንታው ትርፍራፊዎች ሙሉ በሙሉ ተከበው በጀግናው አየርሐይል ሲደበደቡ ውለዋል :: ከኮረም ጀምሮ እስከ ተከዜ ድረስ ባለው ቦታ ግርግር ሲፈጥሩ የነበሩት የወያኔ ትርፍራፊዎች ሙሉ በሙሉ መከበባቸው የተገለፀ ሲሆን ሕዝባችን እንዳይረጋጋ ሲያደርጉት የነበሩት እንቅስቃሴ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መፍትሔ ይደረግለታል ::
የሱዳንን ግጭት አነሳስተህ : የኢትዮጵያን ሰራዊት ሐይል እንዲከፋፈል በማድረግ ሲሰራ የነበረው ሰፊ ስራ : በአሁኑ ሰዓት እርቃኑ እንዲቀር ተደርጏል :: እንደሚታወቀው ባለፈው 3 ወራቶች : የአሜሪካው የስለላ ድርጅት : በኢትዮጵያና በሱዳን በኩል ሰፊ የሆነ እንቅስቃሴ ሲያደርግ ቆይቷል :: የኤርትራንና የአማራ ልዩ ሐይል ከትግራይ ክልል ይውጣ በማለት አሉባልታ ወሬና የጁንታውን እርዝራዥ ትንፋሽ ለመስጠት ሲደረግ የነበረው እንቅስቃሴና በትግራይ ክልል መረጋጋት እንዳይኖር የሚደረገው ሽፍትነት የምዕራባውያን እጅ በሰፊው እንደገባበት መገንዘብ ይቻላል ::
Re: አሁን የደረሰን ልዩ ዜና፣ ሕግ የማስከበር እርምጃ በትግራይ ክልል!!!!
Posted: 22 Mar 2021, 07:50
by Hameddibewoyane
የህውሀት ትርፍራፊ አሁን እየተጠቀመበት ያለው ስልት የገዛ ህዝቡን እየዘረፈ እያወደመ ሴቶችን እየደፈሩ ተደፈርን ብለው ለሌሎች ሀገራትን ጣልቃ በማስገባትና በየ ቦታው ትንኮሳ አስነስተው የሀገር መከላከያን በስራ ለመወጠርና እራሳቸውን ለማንሰራራት የሚያደርጉት ጥረት በዚህ ዘመቻ ሙሉ በሚሉ መክሸፍ አለበት
Ejersa wrote: ↑22 Mar 2021, 06:50
በአሁኑ ሰዓት ከአላማጣ ወደ መቀሌ የሚወስደው መንገድ ሙሉ በሙሉ መዘጋቱን የደረሰን መረጃ አመልክቷል :: እስከ 17/2013 እጃቸውን በሰላም እንዲሰጡ ዕድል የተሰጣቸው የጁንታው ትርፍራፊዎች ሙሉ በሙሉ ተከበው በጀግናው አየርሐይል ሲደበደቡ ውለዋል :: ከኮረም ጀምሮ እስከ ተከዜ ድረስ ባለው ቦታ ግርግር ሲፈጥሩ የነበሩት የወያኔ ትርፍራፊዎች ሙሉ በሙሉ መከበባቸው የተገለፀ ሲሆን ሕዝባችን እንዳይረጋጋ ሲያደርጉት የነበሩት እንቅስቃሴ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መፍትሔ ይደረግለታል ::
የሱዳንን ግጭት አነሳስተህ : የኢትዮጵያን ሰራዊት ሐይል እንዲከፋፈል በማድረግ ሲሰራ የነበረው ሰፊ ስራ : በአሁኑ ሰዓት እርቃኑ እንዲቀር ተደርጏል :: እንደሚታወቀው ባለፈው 3 ወራቶች : የአሜሪካው የስለላ ድርጅት : በኢትዮጵያና በሱዳን በኩል ሰፊ የሆነ እንቅስቃሴ ሲያደርግ ቆይቷል :: የኤርትራንና የአማራ ልዩ ሐይል ከትግራይ ክልል ይውጣ በማለት አሉባልታ ወሬና የጁንታውን እርዝራዥ ትንፋሽ ለመስጠት ሲደረግ የነበረው እንቅስቃሴና በትግራይ ክልል መረጋጋት እንዳይኖር የሚደረገው ሽፍትነት የምዕራባውያን እጅ በሰፊው እንደገባበት መገንዘብ ይቻላል ::
Re: አሁን የደረሰን ልዩ ዜና፣ ሕግ የማስከበር እርምጃ በትግራይ ክልል!!!!
Posted: 22 Mar 2021, 09:22
by Weyane.is.dead
Another round of bitc.h slapping the woyanes
Ejersa wrote: ↑22 Mar 2021, 06:50
በአሁኑ ሰዓት ከአላማጣ ወደ መቀሌ የሚወስደው መንገድ ሙሉ በሙሉ መዘጋቱን የደረሰን መረጃ አመልክቷል :: እስከ 17/2013 እጃቸውን በሰላም እንዲሰጡ ዕድል የተሰጣቸው የጁንታው ትርፍራፊዎች ሙሉ በሙሉ ተከበው በጀግናው አየርሐይል ሲደበደቡ ውለዋል :: ከኮረም ጀምሮ እስከ ተከዜ ድረስ ባለው ቦታ ግርግር ሲፈጥሩ የነበሩት የወያኔ ትርፍራፊዎች ሙሉ በሙሉ መከበባቸው የተገለፀ ሲሆን ሕዝባችን እንዳይረጋጋ ሲያደርጉት የነበሩት እንቅስቃሴ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መፍትሔ ይደረግለታል ::
የሱዳንን ግጭት አነሳስተህ : የኢትዮጵያን ሰራዊት ሐይል እንዲከፋፈል በማድረግ ሲሰራ የነበረው ሰፊ ስራ : በአሁኑ ሰዓት እርቃኑ እንዲቀር ተደርጏል :: እንደሚታወቀው ባለፈው 3 ወራቶች : የአሜሪካው የስለላ ድርጅት : በኢትዮጵያና በሱዳን በኩል ሰፊ የሆነ እንቅስቃሴ ሲያደርግ ቆይቷል :: የኤርትራንና የአማራ ልዩ ሐይል ከትግራይ ክልል ይውጣ በማለት አሉባልታ ወሬና የጁንታውን እርዝራዥ ትንፋሽ ለመስጠት ሲደረግ የነበረው እንቅስቃሴና በትግራይ ክልል መረጋጋት እንዳይኖር የሚደረገው ሽፍትነት የምዕራባውያን እጅ በሰፊው እንደገባበት መገንዘብ ይቻላል ::
Re: አሁን የደረሰን ልዩ ዜና፣ ሕግ የማስከበር እርምጃ በትግራይ ክልል!!!!
Posted: 22 Mar 2021, 11:51
by Hameddibewoyane
ላለፉት 30 አመታት ስልጣንና ጥቅም የቀረበት እንደልብ በቤተሰብ ተደራጅቶ መዝረፍና ለገበያ ደርሶ መልስ ዱባይ አውሮፖና አሜሪካን መሄድና በህዝብ ገንዘብ ቆነጃጅትን ይዞ ውስኪ በማውረድ ሲሸልል የነበረ/ች ዘር ሀይማኖት ሳይል በጥቅም ብቻ የተሳሰረ ቡድንና ባለስልጣን ዘመን አመጣሽ ባለሀብትና ስንቱ ለፍቶ ምንም ሳይኖረው በአንዲት ጀንበር ሚሊየነር የሚሆን ልጅ አዋቂ አርቲስት ጋዜጠኛ የዚሁሉ ምንጭ የሆነ ህወሓት ለአንዴና መጨረሻ ግዜ አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ ህልፈቱን ሲመለከት እንዴት ኢትዮጵያ ብትን ትበል አይል? አነሱ ይበተናሉ እንጂ ኢትዮጵያዬ መቼም አትበተንም! ኢትዮጵያዊነት ይለምልም!