Page 1 of 1
ሰበር ዜና ቲየብ፡ የህወሀት ሁለት ብርጌድ ሀይሎች ደሴን ከበዋል ተባለ፡፡
Posted: 21 Mar 2021, 17:52
by AbebeB
የህወሀት ሁለት ብርጌድ ሀይሎች ደሴን ከበዋል ተባለ፡፡
Update and details will soon follow.
Re: ሰበር ዜና ቲየብ፡ የህወሀት ሁለት ብርጌድ ሀይሎች ደሴን ከበዋል ተባለ፡፡
Posted: 21 Mar 2021, 18:19
by AbebeB
ዳንሻ ላይ መሽጎ የነበረው ፎጣ ለበሽ ልዩ ሀይልም ዛሬ ሌልቱን ምሽጉን ጥሎ እግሩ አውጪኝ እያለ ነው ተባለ፡፡
Re: ሰበር ዜና ቲየብ፡ የህወሀት ሁለት ብርጌድ ሀይሎች ደሴን ከበዋል ተባለ፡፡
Posted: 21 Mar 2021, 18:29
by Abere
ሄሄሄሄ በሃሽሽ እና ዐረቂ ስትጦዝ ጊዜ ደሴ ገብታችሁ አረፋችሁ ነገ ጠዋት አዲስ አበባ ናችሗ። ወይ ወያኔ በመጀመሪያ የራያ ኮረም ዓላማጣ አማራ ገበሬ እንደት ዓልፋች ሁት ነው? ስንቱን ኣአልፎ ይከብሯለ አሉ። ይልቅ የስንት ወያኔ የተቆረጠ እራስ መቅበር ቻላችሁ።
Re: ሰበር ዜና ቲየብ፡ የህወሀት ሁለት ብርጌድ ሀይሎች ደሴን ከበዋል ተባለ፡፡
Posted: 21 Mar 2021, 18:34
by AbebeB
AbebeB wrote: ↑21 Mar 2021, 18:19
ዳንሻ ላይ መሽጎ የነበረው ፎጣ ለበሽ ልዩ ሀይልም ዛሬ ሌልቱን ምሽጉን ጥሎ እግሩ አውጪኝ እያለ ነው ተባለ፡፡
Mekbib Gebeyehu የሚባለው ፌስ ቡክ ደግሞ ዛሬ በመላዉ በሚባልበት ደረጃ ኢትዮጵያ ጦርነት ዉስጥ ገብታለች ይለናል፡፡ ያማራዉ ክልልላዊ መንግስት በነዚህ ጦርነቶች ሁሉ እጁ መኖሩንና የጦርነቱ ጆከር መሆኑም ተገልጿል፡፡
Re: ሰበር ዜና ቲየብ፡ የህወሀት ሁለት ብርጌድ ሀይሎች ደሴን ከበዋል ተባለ፡፡
Posted: 21 Mar 2021, 18:55
by Ejersa
It seems you took more & more cannabis
AbebeB wrote: ↑21 Mar 2021, 17:52
የህወሀት ሁለት ብርጌድ ሀይሎች ደሴን ከበዋል ተባለ፡፡
Update and details will soon follow.
Re: ሰበር ዜና ቲየብ፡ የህወሀት ሁለት ብርጌድ ሀይሎች ደሴን ከበዋል ተባለ፡፡
Posted: 21 Mar 2021, 19:15
by dawwit
1 ጋንታ የማይሞሉ።
Re: ሰበር ዜና ቲየብ፡ የህወሀት ሁለት ብርጌድ ሀይሎች ደሴን ከበዋል ተባለ፡፡
Posted: 21 Mar 2021, 23:51
by AbebeB
dawwit wrote: ↑21 Mar 2021, 19:15
1 ጋንታ የማይሞሉ።
ደሴን ሊይዙ አይችሉም እያልክ ነው?