Page 1 of 1

ሰበር ዜና: የኢትዮጵያ አየር ሀይል ጀት የህወሓት ጁንታ ላይ በፍተኛ ውድመትና ኪሳራ አደረሰበት!

Posted: 21 Mar 2021, 17:44
by Ejersa
የኢትዮጵያ አየር ሀይል ጀት የህወሓት ጁንታ መሽገውበታል የሚባለውንና ሄዋኔ አካባቢ ያለውን ተራራ በሶስት አቅጣጫ ጥቃት አድርሰውበታል:: በጥቃቱ የጠላት ሀይል በፍተኛ ውድመትና ኪሳራ እንደደረሰበት መረጃዎች ይጠቁማሉ :lol: እልልልልልልልልልልልልል

Re: ሰበር ዜና: የኢትዮጵያ አየር ሀይል ጀት የህወሓት ጁንታ ላይ በፍተኛ ውድመትና ኪሳራ አደረሰበት!

Posted: 21 Mar 2021, 19:25
by Weyane.is.dead
Shi.ntam weyanes got spanked again :mrgreen:
Ejersa wrote:
21 Mar 2021, 17:44
የኢትዮጵያ አየር ሀይል ጀት የህወሓት ጁንታ መሽገውበታል የሚባለውንና ሄዋኔ አካባቢ ያለውን ተራራ በሶስት አቅጣጫ ጥቃት አድርሰውበታል:: በጥቃቱ የጠላት ሀይል በፍተኛ ውድመትና ኪሳራ እንደደረሰበት መረጃዎች ይጠቁማሉ :lol: እልልልልልልልልልልልልል

Re: ሰበር ዜና: የኢትዮጵያ አየር ሀይል ጀት የህወሓት ጁንታ ላይ በፍተኛ ውድመትና ኪሳራ አደረሰበት!

Posted: 21 Mar 2021, 19:44
by dawwit
አንድ የማትሞላው ጋንታ ላይ ነዉ?😂

Re: ሰበር ዜና: የኢትዮጵያ አየር ሀይል ጀት የህወሓት ጁንታ ላይ በፍተኛ ውድመትና ኪሳራ አደረሰበት!

Posted: 21 Mar 2021, 20:04
by Abere
ሼጊቷ ድሮን ሂዳ ይሆናል ከዋሻቸው ወጥተው የማለዳ ፀሀይ ሲሞ የለቃቀመቻቸው።

Re: ሰበር ዜና: የኢትዮጵያ አየር ሀይል ጀት የህወሓት ጁንታ ላይ በፍተኛ ውድመትና ኪሳራ አደረሰበት!

Posted: 21 Mar 2021, 20:41
by Weyane.is.dead
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: says shi.ntam weyanay hiding :lol: :lol: :lol:
dawwit wrote:
21 Mar 2021, 19:44
አንድ የማትሞላው ጋንታ ላይ ነዉ?😂

Re: ሰበር ዜና: የኢትዮጵያ አየር ሀይል ጀት የህወሓት ጁንታ ላይ በፍተኛ ውድመትና ኪሳራ አደረሰበት!

Posted: 21 Mar 2021, 20:53
by Weyane.is.dead
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Ejersa wrote:
21 Mar 2021, 17:44
የኢትዮጵያ አየር ሀይል ጀት የህወሓት ጁንታ መሽገውበታል የሚባለውንና ሄዋኔ አካባቢ ያለውን ተራራ በሶስት አቅጣጫ ጥቃት አድርሰውበታል:: በጥቃቱ የጠላት ሀይል በፍተኛ ውድመትና ኪሳራ እንደደረሰበት መረጃዎች ይጠቁማሉ :lol: እልልልልልልልልልልልልል

Re: ሰበር ዜና: የኢትዮጵያ አየር ሀይል ጀት የህወሓት ጁንታ ላይ በፍተኛ ውድመትና ኪሳራ አደረሰበት!

Posted: 21 Mar 2021, 21:37
by Ejersa
ልዩ መረጃ: ባሳለፍነው ሳምንት በነበረው የመከላክያ ሰራዊታችን ጥቃት የተደመሰሱ የህወሓት ከፍተኛ የጦር ጄኔራል ኮረኔልችና ሁለት ባለስልጣናት ስም ይፋ ይደረጋል::