ሰበር ዜና: የኢትዮጵያ አየር ሀይል ጀት የህወሓት ጁንታ ላይ በፍተኛ ውድመትና ኪሳራ አደረሰበት!
የኢትዮጵያ አየር ሀይል ጀት የህወሓት ጁንታ መሽገውበታል የሚባለውንና ሄዋኔ አካባቢ ያለውን ተራራ በሶስት አቅጣጫ ጥቃት አድርሰውበታል:: በጥቃቱ የጠላት ሀይል በፍተኛ ውድመትና ኪሳራ እንደደረሰበት መረጃዎች ይጠቁማሉ
እልልልልልልልልልልልልል
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: ሰበር ዜና: የኢትዮጵያ አየር ሀይል ጀት የህወሓት ጁንታ ላይ በፍተኛ ውድመትና ኪሳራ አደረሰበት!
አንድ የማትሞላው ጋንታ ላይ ነዉ?
Re: ሰበር ዜና: የኢትዮጵያ አየር ሀይል ጀት የህወሓት ጁንታ ላይ በፍተኛ ውድመትና ኪሳራ አደረሰበት!
ሼጊቷ ድሮን ሂዳ ይሆናል ከዋሻቸው ወጥተው የማለዳ ፀሀይ ሲሞ የለቃቀመቻቸው።
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: ሰበር ዜና: የኢትዮጵያ አየር ሀይል ጀት የህወሓት ጁንታ ላይ በፍተኛ ውድመትና ኪሳራ አደረሰበት!
ልዩ መረጃ: ባሳለፍነው ሳምንት በነበረው የመከላክያ ሰራዊታችን ጥቃት የተደመሰሱ የህወሓት ከፍተኛ የጦር ጄኔራል ኮረኔልችና ሁለት ባለስልጣናት ስም ይፋ ይደረጋል::