Page 1 of 1

የትግራዋይ ብሔርተኞች ብቻ የሚመልሱት ጥያቄ አለኝ፡፡ ኮሲዎችን አይመለከትም፡፡

Posted: 21 Mar 2021, 15:49
by AbebeB
ህወሀት የአፍርካ ቀንድ አካባቢ ጦር ዘምቶበት ይህን ያህል ተቋቁሞ ለመልሶ ማጥቃት መደራጀቱ፣ ያ ባይሆን ኖሮ ትግራይ የተጓዘው ወደ ኦሮሚያ ተመልሶ ለመምጣትም ዕቅድ ይዞ እንደሆነ ትግራይ ላይ አከማችቶ ከነበረው መሣሪያና ዝግጅቱ መረዳት ይቻላል፡፡ በዚህ ፎረምም ይንጸባረቁ የነበሩ ምልክቶችን አስተውዬ ነበር ግን ብስለት ከማጣት አርጌ ነበር የቆጠርኩት፡፡

አሁንም ህወሀት ከኦሮሞ ብሔርተኞች ጋር (OLF-OLA) ጋር የጀመረው ፀረ- ቅኝ ግዛት ትግል ትብብር በግብ ላይ የተመሠረተ ስለመሆኑ ማረጋገጫዎችን እን ሻለን፡፡ ይህንን ደግሞ ከብርተኞች የትግራዋይ ልህቃንና ህወሀቶች አንጠብቃለን፡፡

Re: የትግራዋይ ብሔርተኞች ብቻ የሚመልሱት ጥያቄ አለኝ፡፡ ኮሲዎችን አይመለከትም፡፡

Posted: 21 Mar 2021, 18:57
by AbebeB