Page 1 of 1

ኦሮሞዎች ይፈሩኛል! ብርሃኑ ነጋ ዛሬ በአዳማ የተናገረው

Posted: 21 Mar 2021, 10:15
by Thomas H
"የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ፓርቲ ከየትኛውም የሀገሪቱ አካባቢ በላቀ ብዙ ችግር የገጠመው በኦሮሚያ ክልል ነው።
በክልሉ ያሉ የፓርቲው አባላት መታሰር፣ መሰደድ እና የጽህፈት ቤቶች መዘጋት ባለፉት ሁለት ወራት ይበልጥ ተባብሷል። በክልሉ በመንግሥት አስተዳደርም ሆነ በብልጽግና ውስጥ ያሉ አመራሮች የሚያስፈራቸው ምን እንደሆነ አይገባኝም። "
የኢዜማ መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በአዳማ ከተማ ዛሬ እሁድ ረፋዱን በጠራው የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ ተገኝተው ካደረጉት ንግግር የተወሰደ
Source: Ethiopia Insider