Page 1 of 1

ልዩ መረጃ ከአጣዬ: አጣዬ ምሽትንና ለሊቱን ሰላም ነው ምንም ነገር የለም በማለት ከ1 ደቂቃ በፊት በስልክ ያወራውት የከተማው ነዋሪ አሳውቆኛል!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 20 Mar 2021, 22:14
by tarik
Natnael Mekonnen
tlSpohn1ssoredh ·
ልዩ መረጃ ከአጣዬ ‼️
#Ethiopia : አጣዬ ምሽትንና ለሊቱን ሰላም ነው ምንም ነገር የለም በማለት ከ1 ደቂቃ በፊት በስልክ ያወራውት የከተማው ነዋሪ አሳውቆኛል:: ምን አልባት ፍራቻ ያለን ከካራቆሬ ከተማ 10 ኪሎ ሜትር እራቅ ያለች መንደር ላይ ትንሽ ከተማ ታጣቂዮቹ መሰባሰብ ጀምረዋል በማለት መልክት እየመጣልነው ያለውን ነገር ጠዋት አሳውቅሀለሁ ብሎኛል በስልክ ያገኘሁት የአጣዬ ነዋሪ::