Page 1 of 1

ከአማራ ሌላ ከሁሉም ጋር እየተዋጉ መሆናቸው በአባይ ሚዲያ ተገለፀ

Posted: 20 Mar 2021, 21:37
by AbebeB
ከአማራ ለጊዜው ከራሱ ሌላ ከሁሉም ጋር እየተዋጋ መሆኑ በአባይ ሚዲያ ተገለፀ
  • እስኪ ይህን ደደብ የአማራ ሰው አድምጡት፡፡ የአማራ እንደ አበደች ውሻ ከሁሉም ጋር መናከስ ለእርሱም ገብቶታል፡፡ አማራ ከአገው ጋር፣ አማራ ከቅማንት ጋር፣ አማራ ከትግራዋይ ጋር፣ አማራ ከኦሮሞ ጋር፣ አማራ ከሱዳን ጋር አይግባባም፡፡ ፊንፊኔን ብቻ ሳይሆን ካርቱምና መቅድሾም ግዛቴ ነው ይላል፡፡
  • የሚገርው ግን ይኸው ሰውና ጓዶቹ ወደ ኃላ ላይ ደግሞ 360 ዲግሪ ዞረው አማራን እንደ ፍትሀዊ ክስተት ይስሉና ክልሎች ተዋጊ እንዲያዋጡላቸው ይሻሉ፡፡ እንዲያውም ከብዛት አንጻር ይሁን እያሉ የኦሮሞ ብዝሀነትን እዚህ ላይ ይገባቸዋል፡፡ ሳቁባቸው እስኪ!

Re: ከአማራ ሌላ ከሁሉም ጋር እየተዋጉ መሆናቸው በአባይ ሚዲያ ተገለፀ

Posted: 20 Mar 2021, 21:56
by AbebeB
ሠፋሪዎቹ በአፋን ኦሮሞ አትዝፈንብን ብለው አንድ የኦሮሞን ልጅ ትናት ገደሉ፡፡ በባዕድ ሲነካ የማይወደው ጅግናው የዋሎ ኦሮሞ ሕዝብ ደግሞ እንደ ንብ በጋራ ወጥቶ በእንዲህ ሁኔታ ነበር የሰፋሪውን ፓሊስ ጣቢያ የደመሠሠው፡፡ ከዚያ ሀጣየ ናሀጣዬ እያሉ ተጠራርተው በሚዲያቸው ያለቃቅሣሉ ማለት ነው፡፡