Page 1 of 1

Parts of Shoa, Gonder and Wello are in turmoil this weekend. Is Gojam the only peaceful area in Amhara Region?

Posted: 20 Mar 2021, 18:10
by sarcasm
SHOA

አዲስ መረጃ - አጣየ
በሰሜን ሽዋ "የኦነግ ሸኔ" ታጣቂዎች በከፈቱት ጥቃት ከ20 በላይ ሰዎች ተገደሉ!

ዋዜማ ራዲዮ- በሰሜን ሸዋ ዞን በኤፍራታ ግድም ወረዳ በማጀቴ ፤ በካራ ቆሬ እና በዙሪያዋ በሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች ላይ ኦነግ ሸኔ ናቸው የተባሉ ታጣቂዎች ከትናንት ምሽት ጀምሮ በከፈቱት ጥቃት በትንሹ ከ20 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የዐይን ምስክሮችና የአካባቢው ፖሊስ አባላት ለዋዜማ ተናግረዋል።
ብዙዎች ቆስለው ወደ ደሴ እና በአቅራቢያው ወደሚገኘው የኮምቦልቻ ሆስፒታል ተወስደዋል።
ይህ ዜና እስከ ተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ተኩሱ አለመቆሙን ነዋሪዎቹ ለዋዜማ ተናግረዋል።
ይህ ጥቃት የተፈፀመው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ከፍተኛ ልዑክ ክሪስ ኩን በትግራይ ቀውስና በሱዳን የድንበር አለመግባባት ዙሪያ ከመንግስት ጋር ለመነጋገር ወደ አዲስ አበባ እያቀኑ ባለበት ሰዓት ነው።
እስካሁን በትንሹ 20 የሚሆን አስከሬን መነሳቱን እና ሌላውን ለማንሳት በተኩሱ ምክኒያት እንዳልተቻለ የዐይን እማኞች ነግረውናል ። የሟቾች ቁጥር ከዚህ ከፍ ሊል እንደሚችልም ተነግሯል።
በተለይ ከማጀቴ ከተማ በቅርብ እርቀት ላይ በሚገኝ ጭሬ በተባለ ስፍራ ተኩሱ ጸንቶ መዋሉን ነዋሪዎች ነዋሪዎች ይገልፃሉ።

የአጣየ ከተማ ነዋሪዎች ለዋዜማ እንደገለጹት የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ከተማዋን ከበው ይዘዋል።
የኦነግ ሸኜ ወደ ከተማው የገባው የአማራ ክልል ልዩ ኃይል ፖሊስ በቅርቡ ተነስቶ ወደ ሌላ ዞን መዛወሩን ተከትሎ እንደሆነ ነዋሪዎቹ ጠቁመዋል።

https://www.facebook.com/permalink.php? ... 3056277733

WELLO

GONDOR
Obviously, you know about Gonder. Sudan is 50km inside Gonder.

So far, Gojam is fairly peaceful, I guess.

Re: Parts of Shoa, Gonder and Wello are in turmoil this weekend. Is Gojam the only peaceful area in Amhara Region?

Posted: 20 Mar 2021, 18:14
by Noble Amhara
Fandia knucklehead

Beta Amhara
Nothing

Shewa Amhara
Ataye Majete Been Cleared from Oromo Janjaweeds
Galla got kicked out from Shewa Amhara Again and are about to go through a Law Enforcement Campaign!

Gojjam Amhara
Nothing
Gondar Amhara
Nothing

Sudan
is stuck on their side of the border

99% of Amhara Region is Safe

Re: Parts of Shoa, Gonder and Wello are in turmoil this weekend. Is Gojam the only peaceful area in Amhara Region?

Posted: 20 Mar 2021, 18:19
by Kuasmeda
This idiot Agame is hallucinating due to his overdose of cannabis like the 16 beheaded leaders of the terrorist TPLF :lol: :lol: :lol: :lol:

Re: Parts of Shoa, Gonder and Wello are in turmoil this weekend. Is Gojam the only peaceful area in Amhara Region?

Posted: 21 Mar 2021, 16:35
by sarcasm
#መረጃ #ላይአርማጭሆ #ጎንደር

ከትናንትናው የቀጠለ ቅማንቶች በሚኖሩበት ላይ አርማጭሆ በጌምጌ የሚባል ቀበሌ ላይ ዛሬ ከንጋት ጀምሮ ከፍተኛ ግጭት ተከስቷል። ምክንያቱ ደግሞ የአገኘሁ ልዩ ሀይል ገበሬዎችን መሣሪያ ለማስወረድ መሞከሩና የቅዴፓ አባላትን በማሰሩ ነው። አገኘሁና የውጭ የዲያስፖራ አማካሪ አክቲቪስቶቹ ክልሉን በውስጥም በውጭም በሁሉም አቅጣጫ ወደ አልተፈለገ ቀውስ እያስገቡት ይገኛሉ።

ዛሬ #ጎንደር- #ላይ_አርማጭሆ ጋምጌ የቅማንት ገበሬዎች ላይ ጥቃት ደርሶባቸዋል። በመተማ ሱዳን ቲሀ በተባለ ድንበር ጦርነት ከፍታለች።
Please wait, video is loading...

Re: Parts of Shoa, Gonder and Wello are in turmoil this weekend. Is Gojam the only peaceful area in Amhara Region?

Posted: 21 Mar 2021, 17:34
by AbebeB
Noble Amhara wrote:
20 Mar 2021, 18:14
Fandia knucklehead
Shewa Amhara
Ataye Majete Been Cleared from Oromo Janjaweeds
Galla got kicked out from Shewa Amhara Again and are about to go through a Law Enforcement Campaign!

Gondar Amhara
Nothing
Sudan
is stuck on their side of the border

99% of Amhara Region is Safe
Noble Amhara,
እናንተ አማራ ነን የምትሉት ዲቃሎች ትመለከታላችሁ ግን አ,ታዩም፡፡ ለምን ነው? ለምን ትሣደባላችሁ ብዬ አልጠይቅህም፤ ምክንያቱም ቆማጦች እንደሚሣደቡ ዱሮም አውቃለሁ፡፡
Please wait, video is loading...