Page 1 of 1

ሀብታሙ አያሌው በEthio 360 አማረሬ

Posted: 19 Mar 2021, 23:39
by AbebeB
ትግራዋይ አማራውን ከአክሱም ታርክ ሊነጥሉ ይሞክራሉ አለ፣ ሰሞኑን በEthio 360 ዛሬ ምን አለ ስጦሎጂያቸው ላይ ቀርቦ ሲያማርር፡፡ ይህን ያለው ለምን እንደሆነ ትርጉሙ ይገባችኃል?

አማራ የራሱ ታርክ ያሌለው ባዶ ፈጠራ ነውና ነው፡፡ ባዶ ታርክ ብቻ አይደለም፤ አማራ አለ ወይ እስኪ የዘር ሀረጋችሁን አስረዱን ሲባሉም፤
  • ይኀው እኔ አለሁ ይላል እንዱ በድርቅና ቀርቦ፡፡ አዎ አንተ እንደ ሰው አለህ ግን ዘርህን ነበር የጠየኩህ ሲባል፤ አቻምየለህ አማራ አለ ብሎአል እኮ፡፡ ልጅ ተድላም ተናግሮአል እኮ ይላል፡፡ ዋሸሁ እንዴ እያለ ጭራሹንም ሊያጣድፍህ ይሻል፡፡
  • አማራ ነኝ ባይ ሌላኛው (በእንዲህ መልኩ የተሰጠውን መልስ ስህተትነት የተረዳው) ይመጣና አማራ እኮ ማለት የመጣው ከቤተ አምሀራ ነው ይልሀል፡፡ የጠራሄው ዘርህን ነው? ካልከው በዘርማ ኢትዮጵያዊ ነኝ ይላል ኮራ ብሎ፡፡ እኔ እኮ የጠየኩት ዘር እንጂ የቦታን ወይም የሀገርን ስም (ዜግነት) አይደለም ካልከው ኢትዮጵያን የምትጠላ ጁንታ ነህ እያለ ያመልጣል፡፡
  • እንዲያው ታግሰህ ሌላውን ፎጣ ለበሽ ፈላላግህ ይህንኑ ጥያቄ ስትጠይቀው፣ እኔ አዲስ አበቤ ነኝ ይልሀል፡፡ ዘርህን ታውቀዋለህ ካልከው፤ ለፒያሣ ልጅ ይህ ጥያቄ ቦንብ አይደለም፣ እንደ ኤርሚያስ ከኮንዶም ጋር ልታያያዘኝ ነው ጁንታ ብሎህ ይሄኛውም ያመልጣል፡፡
  • በመጨረሻም አፈላልገህ የሀይማኖት አያታቸውን ዱላ (ማለቴ መስቀል) ስመመህ፣ አባት አንድ ጥያቄ አለኝ ስትል አማራና ቄስ ዘሩ ብቻ አይጠየቅም እንጂ ሌላውን አቅርብ ይልሀል፡፡ ለምን ይሆን ካልከው ረቂቂ ነው ይልሀል፡፡ እኔ እኮ ስለ ጂን/ክሮሞዞም አልጠይቅዎትም ካልከው አይ ልጄ ናማ እስኪ በማለት በለሆሣስ ይጠይቅሀል፡፡ ጠጋ ካልከው፤ የት ነው የተወለደከው ይላል፡፡ በነቄ ጉንደር ነዋ ትለዋለህ፡፡ እንግዲያውማ፤ ጎጃም አማራ አይደለም፣ ወሎ አማራ አይደለም፣ ሸዋም ጋላ ነው ይልህና አማራ ስላለመኖሩ ሳይናገር አረሣስቶ ወደ ልመናው ይገባል፡፡ አባት፣ በሁሉም ምድር ዞረዋል ማለት ነው? ካልካቸው አይ ልጄ በበረራ እኮ ነው እያለ እንደ አዲስ ፈገግ ይላል፡፡
የኦሮሞ ጋዜጠኛ ከሆንክ ሁሉም “እምብ” አለ እያልክ ለዚህ ፎረም ነጭ ነጩዋን ታቀርባለህ፡፡

Re: ሀብታሙ አያሌው በEthio 360 አማረሬ

Posted: 20 Mar 2021, 02:36
by Dawi
AbebeB wrote:
19 Mar 2021, 23:39
ትግራዋይ አማራውን ከአክሱም ታርክ ሊነጥሉ ይሞክራሉ አለ፣ ሰሞኑን በEthio 360 ዛሬ ምን አለ ስጦሎጂያቸው ላይ ቀርቦ ሲያማርር፡፡ ይህን ያለው ለምን እንደሆነ ትርጉሙ ይገባችኃል?

አማራ የራሱ ታርክ ያሌለው ባዶ ፈጠራ ነውና ነው፡፡ ባዶ ታርክ ብቻ አይደለም፤ አማራ አለ ወይ እስኪ የዘር ሀረጋችሁን አስረዱን ሲባሉም
Abe,

አምሓራ ለአለፉት 700 ዓመታት በሰለሞናዊ ዳይናስቲ በቋንቋ አስተባብሮ ኢትዮዽያን አቆይቷል፣ የአገዛዝ ሥርዐቱ ልሳናቸው አማርኛ ነው፣ ይሄ አሁን አንተ የምትቀባጥርበት ቋንቋ ማለት ነው፤ ይገባኛል ትግርኛ ቢሆን ደስ ይልህ ነበር፣ በወንድምህ መቅናት ግን አስፈላጊ አልነበረም። "ኦሮሙማ" ከሆንክ ደግሞ አምሓራ "ደመኛዬ? ነው ትላለህ፣ በቀል ሙሆኑ ነው?

ሌላው አንተ ፈረንጅ ዐምላኩ ሆንክ እንጂ በአምሓራ በኮራህ ነበር፤

የአማራ ሀገሩ የት ነው? ውይይት ከልጅ ተድላ መልአኩ ጋራ፤

Re: ሀብታሙ አያሌው በEthio 360 አማረሬ

Posted: 20 Mar 2021, 09:06
by AbebeB
Dawi wrote:
20 Mar 2021, 02:36
AbebeB wrote:
19 Mar 2021, 23:39
ትግራዋይ አማራውን ከአክሱም ታርክ ሊነጥሉ ይሞክራሉ አለ፣ ሰሞኑን በEthio 360 ዛሬ ምን አለ ስጦሎጂያቸው ላይ ቀርቦ ሲያማርር፡፡ ይህን ያለው ለምን እንደሆነ ትርጉሙ ይገባችኃል?

አማራ የራሱ ታርክ ያሌለው ባዶ ፈጠራ ነውና ነው፡፡ ባዶ ታርክ ብቻ አይደለም፤ አማራ አለ ወይ እስኪ የዘር ሀረጋችሁን አስረዱን ሲባሉም
Abe,

አምሓራ ለአለፉት 700 ዓመታት በሰለሞናዊ ዳይናስቲ በቋንቋ አስተባብሮ ኢትዮዽያን አቆይቷል፣ የአገዛዝ ሥርዐቱ ልሳናቸው አማርኛ ነው፣ ይሄ አሁን አንተ የምትቀባጥርበት ቋንቋ ማለት ነው፤ ይገባኛል ትግርኛ ቢሆን ደስ ይልህ ነበር፣ በወንድምህ መቅናት ግን አስፈላጊ አልነበረም። "ኦሮሙማ" ከሆንክ ደግሞ አምሓራ "ደመኛዬ? ነው ትላለህ፣ በቀል ሙሆኑ ነው?

ሌላው አንተ ፈረንጅ ዐምላኩ ሆንክ እንጂ በአምሓራ በኮራህ ነበር፤

የአማራ ሀገሩ የት ነው? ውይይት ከልጅ ተድላ መልአኩ ጋራ፤
Dawi aka ኤርሚያስ ለገሠ

የአለቃህ (ሀብታሙ) እና የአማራ ጉዳይ ሲነሣ ሮጥ ብለህ መምጣትህ አይገርምም፡፡ እንዲያውም ይህ ጥሩ ነው፡፡ ምክንያቱም አለቃህን ማክበርህ ከዉታፍ ነቃይ ሚንስቴርነትህ ጋር ይጣጣምልናልና፡፡ ዲያስፓራ የሠፈረው አማራ ደግሞ ዳቦ የሚያበላህ ነውና፡፡
ችግሩ ሲሠርቅ እንደተደረሠበት ሌባ የያዝከውን ሁላ ጥለህ ታመልጣለህ፡፡ የሠረቅሄውን (የለቃቀምከውን) መመለስህ ባልከፋ ነበር፡፡ ችግሩ ለውይይት ከቀረበው ሀሳብ (thread) አንጻር አይረዳህም፡፡ ያያዝከውን ቪዲዮ ቀደም ብዬ አድምጫለሁ፡፡ ለዚህ ነው የግለሠቡን ስም የጠቀስኩት፡፡ የአማራን ዘር አመጣጥ የማያስረዳ ባዶ ጩኸት ነው፡፡

ኤርሚቲ፣ እንቺም እኮ በነቄ ነው የሀሳቡን ማእከላዊ ይዘት (central theme) ያለፍሽው፡፡ እንደ ምሁር ለጥያቄ መልስ መስጠት ከመሞከር እንደ ባለጌ በመሣደብ እና እንደ አልተማረ ሠው የማይገናኝ መከራከሪያ በማቅረብ፡፡

ተስማማን የኮንዶም ልጅ?

Re: ሀብታሙ አያሌው በEthio 360 አማረሬ

Posted: 20 Mar 2021, 17:04
by AbebeB

Re: ሀብታሙ አያሌው በEthio 360 አማረሬ

Posted: 20 Mar 2021, 23:48
by AbebeB
AbebeB wrote:
19 Mar 2021, 23:39
ትግራዋይ አማራውን ከአክሱም ታርክ ሊነጥሉ ይሞክራሉ አለ፣ ሰሞኑን በEthio 360 ዛሬ ምን አለ ስጦሎጂያቸው ላይ ቀርቦ ሲያማርር፡፡ ይህን ያለው ለምን እንደሆነ ትርጉሙ ይገባችኃል?

አማራ የራሱ ታርክ ያሌለው ባዶ ፈጠራ ነውና ነው፡፡ ባዶ ታርክ ብቻ አይደለም፤ አማራ አለ ወይ እስኪ የዘር ሀረጋችሁን አስረዱን ሲባሉም፤
  • ይኀው እኔ አለሁ ይላል እንዱ በድርቅና ቀርቦ፡፡ አዎ አንተ እንደ ሰው አለህ ግን ዘርህን ነበር የጠየኩህ ሲባል፤ አቻምየለህ አማራ አለ ብሎአል እኮ፡፡ ልጅ ተድላም ተናግሮአል እኮ ይላል፡፡ ዋሸሁ እንዴ እያለ ጭራሹንም ሊያጣድፍህ ይሻል፡፡
  • አማራ ነኝ ባይ ሌላኛው (በእንዲህ መልኩ የተሰጠውን መልስ ስህተትነት የተረዳው) ይመጣና አማራ እኮ ማለት የመጣው ከቤተ አምሀራ ነው ይልሀል፡፡ የጠራሄው ዘርህን ነው? ካልከው በዘርማ ኢትዮጵያዊ ነኝ ይላል ኮራ ብሎ፡፡ እኔ እኮ የጠየኩት ዘር እንጂ የቦታን ወይም የሀገርን ስም (ዜግነት) አይደለም ካልከው ኢትዮጵያን የምትጠላ ጁንታ ነህ እያለ ያመልጣል፡፡
  • እንዲያው ታግሰህ ሌላውን ፎጣ ለበሽ ፈላላግህ ይህንኑ ጥያቄ ስትጠይቀው፣ እኔ አዲስ አበቤ ነኝ ይልሀል፡፡ ዘርህን ታውቀዋለህ ካልከው፤ ለፒያሣ ልጅ ይህ ጥያቄ ቦንብ አይደለም፣ እንደ ኤርሚያስ ከኮንዶም ጋር ልታያያዘኝ ነው ጁንታ ብሎህ ይሄኛውም ያመልጣል፡፡
  • በመጨረሻም አፈላልገህ የሀይማኖት አያታቸውን ዱላ (ማለቴ መስቀል) ስመመህ፣ አባት አንድ ጥያቄ አለኝ ስትል አማራና ቄስ ዘሩ ብቻ አይጠየቅም እንጂ ሌላውን አቅርብ ይልሀል፡፡ ለምን ይሆን ካልከው ረቂቂ ነው ይልሀል፡፡ እኔ እኮ ስለ ጂን/ክሮሞዞም አልጠይቅዎትም ካልከው አይ ልጄ ናማ እስኪ በማለት በለሆሣስ ይጠይቅሀል፡፡ ጠጋ ካልከው፤ የት ነው የተወለደከው ይላል፡፡ በነቄ ጉንደር ነዋ ትለዋለህ፡፡ እንግዲያውማ፤ ጎጃም አማራ አይደለም፣ ወሎ አማራ አይደለም፣ ሸዋም ጋላ ነው ይልህና አማራ ስላለመኖሩ ሳይናገር አረሣስቶ ወደ ልመናው ይገባል፡፡ አባት፣ በሁሉም ምድር ዞረዋል ማለት ነው? ካልካቸው አይ ልጄ በበረራ እኮ ነው እያለ እንደ አዲስ ፈገግ ይላል፡፡
የኦሮሞ ጋዜጠኛ ከሆንክ ሁሉም “እምብ” አለ እያልክ ለዚህ ፎረም ነጭ ነጩዋን ታቀርባለህ፡፡
From another perceptive,
ዘር የሌለው ዘረኛ (ፎጣ ለባሽ) እና ዘር ኖሮት ዘረኝነትን የማያውቁ ሕዝቦች (ለምሳሌ ኦሮሚያዊ ና ትግራዋይ) የአፍርካ ቀንድ ልዩ ገፅታ፡፡

በቅርቡ ሊታተም ያለ መጽሀፍ ሀረግ ነው፡፡ በተለምዶ ፎጣ ለባሽ በሚል ስም የሚጠራው አማራ፣ ሁላቸውንም አማራ ነን የሚሉትን ያማከለ የዘር ግንድ የላቸውም፡፡ ነገር ግን አማርኛ ቋንቋ በመናገር ላይ ብቻ የሚመሠረት የወል በህሪያቸው ላይ በመመስረት ሌሎችን ሕዝቦች ስለሚጠሉና ስለሚረብሹ ግን ዘረኞች መሆናቸው ይፋ ነው፡፡ በኢትዮጵያ አማርኛና ፎጣ (ነጠላ) ብቻ ስለሚሉ፡፡

ትግራዋይ እና ኦሮሚያዊ ህዝቦች ግን ወጥ ዘር (defined genealogy) አላቸው፤ የየብሄራቸው ቋንቋ አላቸው፡፡ ነገር ግን በአገራችን ትግርኛ ወይም አፋን ኦሮሞ ብቻ ይነገር አላሉም፣ አይሉምም፡፡ ሠፋሪዎች የኦሮሚያን ወይም የትግራይን ቋንቋ በመናገርና ከዜጎች ጋር በመግባባት በሀገራቸው መኖር እንደሚችሉም አቋማቸውን ይፋ አድረገዋል፡፡ ስለዚህ ትግራዋይና ኦሮሚያን ዘረኞች አይደሉም፡፡

Re: ሀብታሙ አያሌው በEthio 360 አማረሬ

Posted: 21 Mar 2021, 00:05
by Dawi
AbebeB wrote:
20 Mar 2021, 23:48
From another perceptive,
ዘር የሌለው ዘረኛ (ፎጣ ለባሽ) እና ዘር ኖሮት ዘረኝነትን የማያውቁ ሕዝቦች (ለምሳሌ ኦሮሚያዊ ና ትግራዋይ) የአፍርካ ቀንድ ልዩ ገፅታ፡፡

በቅርቡ ሊታተም ያለ መጽሀፍ ሀረግ ነው፡፡ በተለምዶ ፎጣ ለባሽ በሚል ስም የሚጠራው አማራ፣ ሁላቸውንም አማራ ነን የሚሉትን ያማከለ የዘር ግንድ የላቸውም፡፡ ነገር ግን አማርኛ ቋንቋ በመናገር ላይ ብቻ የሚመሠረት የወል በህሪያቸው ላይ በመመስረት ሌሎችን ሕዝቦች ስለሚጠሉና ስለሚረብሹ ግን ዘረኞች መሆናቸው ይፋ ነው፡፡ በኢትዮጵያ አማርኛና ፎጣ (ነጠላ) ብቻ ስለሚሉ፡፡

ትግራዋይ እና ኦሮሚያዊ ህዝቦች ግን ወጥ ዘር (defined genealogy) አላቸው፤ የየብሄራቸው ቋንቋ አላቸው፡፡ ነገር ግን በአገራችን ትግርኛ ወይም አፋን ኦሮሞ ብቻ ይነገር አላሉም፣ አይሉምም፡፡ ሠፋሪዎች የኦሮሚያን ወይም የትግራይን ቋንቋ በመናገርና ከዜጎች ጋር በመግባባት በሀገራቸው መኖር እንደሚችሉም አቋማቸውን ይፋ አድረገዋል፡፡ ስለዚህ ትግራዋይና ኦሮሚያን ዘረኞች አይደሉም፡፡

Re: ሀብታሙ አያሌው በEthio 360 አማረሬ

Posted: 21 Mar 2021, 13:43
by AbebeB
Please wait, video is loading...
በጠላት አስተዳደደር ጉያ ሥር እየተሠራ የኦሮሞ ፖላቲካ ግብ በአንድ ጊዜ ይፋ ይደረግ ይመስል ታክቲክና ስትራቴጂ ባለማወቁ
ኤርሚያስ ለገሠ aka Dawi እንዲህ ይላል፡፡