Page 1 of 1
አስደንጋጭ የዓብይ አህመድ ትእዛዝ: ከእንግዲህ ጁንታ እንዳትሉ ሕወሐት ነው ማለት ያለባችሁ
Posted: 19 Mar 2021, 20:43
by Thomas H
ሰቆጣ ስንገባ የሚይዘው የሚጨብጠው ጠፍቶታል

Re: አስደንጋጭ የዓብይ አህመድ ትእዛዝ: ከእንግዲህ ጁንታ እንዳትሉ ሕወሐት ነው ማለት ያለባችሁ
Posted: 20 Mar 2021, 10:02
by Thomas H
የዓብይ መልእክት ሲተነተን
የነውረኞች ማህበር የማሳሰቢያ መግለጫ
በትግራይ ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈጸመውና በማስፈጸም ላይ ያለው ህገ ወጡ የተቀረው ኢትዮጵያ መንግስት የመጨረሻ ያለውን መግለጫ አውጥቷል::
በማሳሰቢያ ስም የወጣ በውስጡ የሽንፈት መልዕክት በደንብ ያረጋገጠ ሆኖ የሚከተሉትን ነጥቦች አካቶ ይዟል::
እነዚህም:-
1. ለዘር ማጥፋት ወንጀል ማስፋፊያነት 'የክልሉ ተወላጆች' በማለት ለይቶ ወረራውንና የዘር ማጥፋት ወንጀሎችን ሰው በመሆናቸው የተቃወሙ; እርምጃ እንዲወሰድ የተጉና በመትጋት ላይ ያሉ ወገኖችን ለመነጠል ጥሯል::
2. 'አለቀ'; 'ተጠናቀቀ' - - ወዘተ ተብሎ የተደሶከረው ጦርነት እንዳላለቀ በግልጽ ሰሚ የተቀረው ኢትዮጵያ ህዝብ ካለ አረጋግጧል::
3. 'ተዋጊዎች' በማለት የትግራይ መከላከያ ኀይልን ለማሳነስ ቢጥርም ቅሉ በተጨባጭ የሀገራትን መካናይዝድ ጦሮች የሚመክትና የመከተ - ከመከላከል ወደ ማጥቃት የተሻገረ ምርጥ የትግራይ ህዝብ ደጀን ኀይል መኖሩ ተረጋግጧል::
3. አጀንዳ በጠፋ ቁጥር - ሽንፈታቸውን ለመሸፈን ከ70 ጊዜ በላይ 'ደመሰስናቸው'; 'ያዝናቸው'; 'አጠፋናቸው' የተባሉ መሪዎቻችን እጅ እንዲሰጡ ተጠይቋል:: ደግነቱ እጅ የሚያሰጡ እንጂ እጅ የሚሰጡ መሪዎች የሉንም:: በነውረኞች የደነቆረው ህዝብ ለምን? ብሎ አለመጠየቁ እንጂ የነውረኞች ጉድ ማለቂያ የለውም::
4. 'ወገናቸውን እንዲታደጉ' የሚል አደገኛና መርዘኛ መልዕክት ተገልጿል:: የትግራይ መከላከያ ኀይል ህዝቡን እንዴት እንደሚጠብቅ; ህዝብ እንዳይጎዳ አንዳች ሳይተኩስ ከተማዎችን ለቆ እንደወጣ ጠላቶቻችን እንኳ የማይስቱት ጥሬ ሃቅ ነውና ከዚህ በላይ ያልተፈጸመ ግፍና መከራ ኖሮ ነው? ወራሪዎች የፈጸሙትን ከቃላት በላይ የሆነ ግፍና መከራ ከመደጋገም ውጭ ያላደረጉት - ያልፈጸሙት - ያላጠፋት ነገር የለምና ማስፈራሪያው ሲቪል የትግራይን ህዝብ እንደመያዧነት ለመጠቀም ዘር አጥፊዎች መንግስታት መወሰናቸውን ያመላክታል::
የአጋንንት መነሃሪያ የሆነው የአማራ ልዮ ኀይል; ሚሊሻና ታጣቂ በአለም ታይቶ የማይታወቅ ትልቅ የዘር ማጥፋት ወንጀልን ከመፈጸም ባሻገር; በደቦ ከማውራት የዘለለ በደቦ የመስራት ስብዕና የሌለው ወራዳው በባዶ እግሩ ከመሄድ ባሻገር ባዶ ዕሴት; ባዶ ስብዕናና ቆሻሻ ስነ ምግባር ያለው በደቦ ሴቶችን የሚደፍር; በደቦ ራሳቸውን መከላከል የማይችሉ ህጻናት; አዛውንትና ህመምተኞችን የሚጨፈጭፍ ኀይል ከዚህ የበለጠ ምን ሊሰራ ነው? የኤርትራ አራዊት ከፈጸመውና በመፈጸም ላይ ካለው ጭፍጨፋ; ዘረፋ; ውድመትና ደፈራ በላይ ምን ሊያደርግ? የተቀረው ኢትዮጵያ መከላከያና ፌዴራል ፖሊስ ከወራሪነት በላይ ምን ሊያደርግ ነው?
በአለም በታሪክ ታይተዋል የሚባሉ የዘር ማጥፋት ወንጀሎች; የጦር ወንጀሎች; የወራሪዎች ተግባራት; የአራዊት ምግባራት በሙሉ በትግራይ ህዝብ ላይ ተፈጽሟል:: በመፈጸምም ላይ ይገኛል::
5. ማሳሰቢያው ማለቂያ ካልነበረው የ72 ሰአታት ማስጠንቀቂያ ወደ አንድ ሳምንት አድጓል::
6. ከ'ጁንታ' ወደ ህ.ወ.ሓ.ት ተለውጧል::
ከዚህ ሁሉ በላይ ለምን በዚ ሰአት? ምን አዲስ ነገር ተገኘ? ለምን? ሰቆጣና ዋግ ኸምራ ያለው ለምን ሊሸፈን ተሞከረ?
በተጨባጭ ትግሉ ገና ያልተጠናቀቀ ቢሆንም የትግራይ ህዝብ - ህዝባዊ ትግል ጠላቶቻችንን በስነ ልቦና; በሞራል; በዲፕሎማሲ; በሚዲያ; በጦር ሜዳ - - - ከሁሉ በላይ በሃሳብና የተግባር ልዕልና በልጦ ትግሉን በማስፋፋትና በማጠናከር ላይ ይገኛል::
ትግራይ ትስዕር!
ትግራይ ትዕወት!
(By Ezana Oscar)