Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Galla Polices make Addis Ababa Lawless City as Shimles Abdissa Promissed to make Addis Abeba "Irrilivant"

Post by Wedi » 19 Mar 2021, 18:18

Galla Polices make Addis Ababa Lawless City as Shimles Abdissa Promised to make Addis Abeba "Irrelevant"


Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: Galla Polices make Addis Ababa Lawless City as Shimles Abdissa Promissed to make Addis Abeba "Irrilivant"

Post by Wedi » 19 Mar 2021, 18:42

በአዲስ አበባ ሰው በተኛበት ቦታ ድንጋይ ተጭኖበት የሚሞትበት ደረጀ ደርሰናል ። የዚህም ወጣት ታሪክ ይሄ ነው!
በአዲስ አበባ በሰሜን ሆቴል አካባቢ አጀብ ያስባለ የግድያ ታሪክ ትናንት ተፈፅሟል።


ሰው በተኛበት ቦታ ድንጋይ ተጭኖበት የሚሞትበት ደረጀ ደርሰናል ። የዚህም ወጣት ታሪክ ይሄ ነው!

በአዲስ አበባ በሰሜን ሆቴል አካባቢ አጀብ ያስባለ የግድያ ታሪክ ትናንት ተፈፅሟል። የአማኑኤል ሆስፒታል ህክምና ይከታተል የነበረው ከቅርብ አመታት ወዲህ ተቸግሮ ጎዳና ማደር የጀመረው ወጣት ሚኪያስ አዘውትሮ በሚተኛበት አንዲት በረንዳ በተኛበት ማንነቱ እሰከአሁን በፖሊስ ይፋ ባልተደረገ ሰው ትናንት ምሽት ድንጋይ ተጭኖበት ሒወቱ አልፎል። ወላጅ እናትና አባቱን በልጅነቱ ያጣውሚኪያስ ዛሬ ቀብሩ በቀጨኔ መድሀኒያአለም ቤ/ክ ተፈፅሟል።

በጎዳና ላይ ሳሉ አንደሚኪያስ በአዲስ አበባ የሚገደሉ ምስኪን ሰዎች ጉዳይ አሳሳቢ እየሆነ መጥቷል ።

ማን እንደገደላቸው ፣ለምንስ አንደተገደሉ አንዳንዴ ሳይታወቅና ወንጀሉ የምርመራ ፍፃሜ ሳይገኝ ክፍት ሆኖ ይቆያል።

ሰው አንዴት በተኛበት ይገደላል? ለዚህስ ተጠያቂው ማነው? መፍትሄውስ ምንድን ነው?

➡️ተስፋዬ ጌትነት

Please wait, video is loading...

Post Reply