Page 1 of 1
16 አንገት የሌላቸውና የህወሓት ባለስልጣና የጦር መሪዎች 26 በስም የሚታወቁ ኮረኔሎችና 6 ጄኔራሎች ሙሉ በሙሉ መደምሰሳቸው ታውቋል!!!!
Posted: 19 Mar 2021, 13:06
by Ejersa
Please wait, video is loading...
16 አንገት የሌላቸውና መለየት ያልተቻለ የህወሓት ባለስልጣንና የጦር መሪዎች መገኘቱ ሲረጋገጥ 26 በስም የሚታወቁ ኮረኔሎችና 6 ጄኔራሎች ሙሉ በሙሉ መደምሰሳቸው ታውቋል::
የህወሓት ጁንታ ባለስልጣናትና የጦር መሪዎች ሲያዋጏቸው የነበሩ ቁጥራቸው 2700 የህወሓት ልዩ ሀይልና ሚሊሻ በአየር ድብደባ ሙሉ በሙሉ ሲደመሰሱ 1500 የሚሆኑት እጅግ በጣም ተንገላተው ግማሹ በርሀብ መራመድ አቅቶት በየመንገዱ እየተኙ እጃቸውን ለመከላክያ ሀይል ሰተዋል::
ጁንታው በቁጥር 5000 ሺህ የሚሆኑ ልዩ ሀይልና ሚልሻን አደራጅቶ በተከዜ በኩል ለመሸሽና ሱዳን አለ ከተባለው 1500 የማይካድራው (ሳምሪ ) የተባለው ነፍሰ ገዳይ የህወሓት ወጣቶች ጋር ሊገናኝ የነበረው ጥረት ሙሉ በሙሉ መክሸፉ ታውቋል::
በአሁን ሰአት የጁንታው ቡድን ከ500 የማይበልጡ ታጣቂዮችን በመያዝ መሸሹን የመከላክያ ምንጮቼ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ለቀረው የህወሓት ባለስልጣንና ታጣቂ የአንድ ሳምንት የመጨረሻ የሰላም እጅ መስጫ ግዜን መስጠተን አክለው ገልጸውል:: ይህ ካልሆነ ግን ባሉበት ቦታ አስፈላጊው እርምጃ እንደሚወሰድ ከመከላክያ የተገኘው መረጃ ያመለክታል::
Re: 16 አንገት የሌላቸውና የህወሓት ባለስልጣና የጦር መሪዎች 26 በስም የሚታወቁ ኮረኔሎችና 6 ጄኔራሎች ሙሉ በሙሉ መደምሰሳቸው ታውቋል!!!!
Posted: 19 Mar 2021, 13:42
by Hameddibewoyane
ህወሓቶች ምላሳቸው ብቻ ነው የቀረው አሁንም እኮ ማረክን ደመሰስን ይላሉ
እግዚዮ ምላስ አጃኢብ ነው!
Ejersa wrote: ↑19 Mar 2021, 13:06
Please wait, video is loading...
16 አንገት የሌላቸውና መለየት ያልተቻለ የህወሓት ባለስልጣንና የጦር መሪዎች መገኘቱ ሲረጋገጥ 26 በስም የሚታወቁ ኮረኔሎችና 6 ጄኔራሎች ሙሉ በሙሉ መደምሰሳቸው ታውቋል::
የህወሓት ጁንታ ባለስልጣናትና የጦር መሪዎች ሲያዋጏቸው የነበሩ ቁጥራቸው 2700 የህወሓት ልዩ ሀይልና ሚሊሻ በአየር ድብደባ ሙሉ በሙሉ ሲደመሰሱ 1500 የሚሆኑት እጅግ በጣም ተንገላተው ግማሹ በርሀብ መራመድ አቅቶት በየመንገዱ እየተኙ እጃቸውን ለመከላክያ ሀይል ሰተዋል::
ጁንታው በቁጥር 5000 ሺህ የሚሆኑ ልዩ ሀይልና ሚልሻን አደራጅቶ በተከዜ በኩል ለመሸሽና ሱዳን አለ ከተባለው 1500 የማይካድራው (ሳምሪ ) የተባለው ነፍሰ ገዳይ የህወሓት ወጣቶች ጋር ሊገናኝ የነበረው ጥረት ሙሉ በሙሉ መክሸፉ ታውቋል::
በአሁን ሰአት የጁንታው ቡድን ከ500 የማይበልጡ ታጣቂዮችን በመያዝ መሸሹን የመከላክያ ምንጮቼ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ለቀረው የህወሓት ባለስልጣንና ታጣቂ የአንድ ሳምንት የመጨረሻ የሰላም እጅ መስጫ ግዜን መስጠተን አክለው ገልጸውል:: ይህ ካልሆነ ግን ባሉበት ቦታ አስፈላጊው እርምጃ እንደሚወሰድ ከመከላክያ የተገኘው መረጃ ያመለክታል::
Re: 16 አንገት የሌላቸውና የህወሓት ባለስልጣና የጦር መሪዎች 26 በስም የሚታወቁ ኮረኔሎችና 6 ጄኔራሎች ሙሉ በሙሉ መደምሰሳቸው ታውቋል!!!!
Posted: 19 Mar 2021, 13:48
by Misraq
Where is Gebre-Gebregziaber a.k.a 2G
Justice for 2G
Re: 16 አንገት የሌላቸውና የህወሓት ባለስልጣና የጦር መሪዎች 26 በስም የሚታወቁ ኮረኔሎችና 6 ጄኔራሎች ሙሉ በሙሉ መደምሰሳቸው ታውቋል!!!!
Posted: 19 Mar 2021, 13:52
by Fiyameta
Re: 16 አንገት የሌላቸውና የህወሓት ባለስልጣና የጦር መሪዎች 26 በስም የሚታወቁ ኮረኔሎችና 6 ጄኔራሎች ሙሉ በሙሉ መደምሰሳቸው ታውቋል!!!!
Posted: 20 Mar 2021, 12:33
by Fiyameta