Page 1 of 1

ሰበር ዜና፣ የጁንታው ጦር አዛዦችና ሚሊሻዎች ውስጥ 110 የጁንታዉ ሰራዊትና ሚሊሻ ኮረም ላይ ተማርከዋል

Posted: 18 Mar 2021, 10:07
by Ejersa
ከቆላ ተምቤን ሸሽቶ ለሁለት በመከፈል ከተበታተነው የጁንታው ጦር አዛዦችና ሚሊሻዎች ውስጥ 110 የጁንታዉ ሰራዊትና ሚሊሻ ኮረም ላይ ተማርከዋል:: ከምርከኞቹ መካከል ከመከላከያ የከዱ ኮረኔል ሀዲሽ ሁሉፍ ሻለቃ ባሻ ጉኡሽ ሻንበል ጌታቸዉ ከሰራዊቱ ጋር አብረው ተማርከዋል:: በተያያዘ ዜና የቀድሞ የማእከላዊ እዝ ምክትል አዛዥና የጄኔራል አበባው ታደሰ ምክትል የነበረዉ ብርጋዴን ጀነራል አብረሀ (ድንኩል) ከ8 ኮረኔሎች ጋር መደምሰሱ ተረጋግጧል::

Re: ሰበር ዜና፣ የጁንታው ጦር አዛዦችና ሚሊሻዎች ውስጥ 110 የጁንታዉ ሰራዊትና ሚሊሻ ኮረም ላይ ተማርከዋል

Posted: 18 Mar 2021, 10:56
by Fiyameta
👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏
👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏
👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏
👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏

Re: ሰበር ዜና፣ የጁንታው ጦር አዛዦችና ሚሊሻዎች ውስጥ 110 የጁንታዉ ሰራዊትና ሚሊሻ ኮረም ላይ ተማርከዋል

Posted: 18 Mar 2021, 11:04
by Ejersa
Fiyameta wrote:
18 Mar 2021, 10:56
👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏
👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏
👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏
👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏