የኮ/ል አብይ አህመድ እውነተኛ ቤተሠባዊ ማንነት ታወቀ፣ ዕጣ ፈንታውን የሚገልጡ ምልክቶችም ጀባ ተብለዋል፡፡
Posted: 17 Mar 2021, 16:31
በስዕሉ የምትመለከቱዋቸው ሰዎች የኮ/ል አብይ አህመድ እውነተኛ ቤተሠቦች ናቸው ተባለ፡፡ በአሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የምዕራብ ዕዝ ም/አዛዥ እና የኮ/ል አብይ የእናት ወንድም ብ/ጄራል አለማየሁ ወልዴ እና የኮ/ል አብይ እናት ወ/ሮ ትዝታ ወልዴ ናቸው፡፡ ኮ/ል አብይ ወደ መከላከያ እንዲገባም የተደረገውም በብ/ጄነራል አለማየሁ ወልዴ (የትዝታ ወልዴ ወንድም ማለት ነው) ተመርጦ ነበር ተብሎአል፡፡
የሁለቱም ብ/ጄ/ል ዓለማየሁ እና ወ/ሮ ትዝታ ትውልድ ቦታ ጎንደር መሆኑ የተገለጸ ሲሆን የደም ስራቸው ከአማራ ጋር የተያያዘ መሆኑ ይፋ ነው፡፡
ወ/ሮ ትዝታ ወልዴ አብይን ከአረገዘች በኃላ ነበር ወደ ጅማ የተጓዘቸው እናም አብይን ከእንጀራ አባቱ አቶ አህመድ ጋር ያያዘችው በእንጀራ አባትነት ብቻ ነበር፡፡
Bible says “Now the serpent was more subtle than any beast of the field which Jehovah God had made.” Gen 3:1