የምርጫ ቦርድዋን ብርቱካን ሚዴቂሱ ውታፍ ነቃይነት፤ በEthio 360 ዘቀጠ፡፡ በሸፍጥ ፓለቲካቸው የአማራ ፓርቲዎች ቴዲን ለምርጫ ቅስቀሳ ሲሉ አስገደሉት ይሆን?
Posted: 17 Mar 2021, 14:26
- ብርቱካን ሚዲዴቅሣ ውታፍ ነቃይ ሆነች፡፡ ዱሮስ ባል በነጻ አይገኝም እኮ፡፡
- ትዝ ይላችኃል? አማሮችና ጉራጌዎች ቴዲ አፍሮ ታስሮ አማሮችና ጉራጌዎች የበርገሮችን ቤት በወረፋ ቀውጥ ያደርጉ ነበር፡፡ ያኔም ሌላ የፓለቲካ ምክንያት ስላልነበራቸው እንዲያ በማድረግ መጫጫህ ነበረባቻው፡፡ የኢሀአፓ ፓለቲካ ነውና!
- ዛሬም እንዲሁ ሊሆን ይችላል፡፡ ማንም ሠው በግፍ መሞቱ ያሳዝነኛል፡፡ ግን አማሮች የፓለቲካ ምክያት ስለሌላቸው ለሸፍጥ ፓለቲካቸው ሲሉ ራሳቸው ዲቃሎች ይኸኛውን ቴዲ አስገድለዋል ባይ ነኝ፡፡ ልክ አብይ አመድ የኦሮሞን ፓለቲካ ለማሸነፍ ሲል ሀጫሉን እንዳስገደለው ማለት ነው፡፡
- የልጁ ሞት የሸፍጥ ፓለቲካቸው አካል ባይሆንማ የEthio 360ው ብሩክ እንደነገረን (ቪዲዮውን ማድመጥ ነው) ለስንቱ የሠፈር ጎረምሳ ነው እንደ ፓለቲካ ኮዝ ወደ ሚዲያ አውጥተው የሚያለቃቅሱት፡፡ የበሻሻ አራዳ ይህን ያደርገዋል ብዬ አላስብም፡፡ ወላሂ ጉዞ ወደ ሄግ ነውና፡፡

