Page 1 of 1

Addis Ababa city administration is investing 5.9B Birr in road construction

Posted: 17 Mar 2021, 07:44
by temari

Re: Addis Ababa city administration is investing 5.9B Birr in road construction

Posted: 18 Mar 2021, 07:17
by Ethoash
ይህ ነው ደግሞ ሌላው የወጭ ምንዛሪ ጠንቅ። ሚሊዬን ግዜ ተናግሪያለሁ። ሬንጅ ከውጭ ነው የሚመጣው ። በሁለተኛ ደረጃ የአስፋልት መንገድ ማለት የፕላስቲክ መንገድ ማለት ነው። ሙቀት ሲያገኝ ይቀልጥና ወጣ ገባ ይሆናል በክረምት ወቅት ደግሞ ይኮማተራል ። ይህ ማለት ዝናብ ሲዘንብበት የበመኮማተርና በመቀለት በመስፋት የደከመወ አስፋልት ይቦረበራል ። የፈለግህው ነገር አርገው የአስፋት መንገድ መጨረሻው መቦርቦር ነው።

ስለዚህ ለአገራችን ተስማሚ ቴክኖለጂ የሲሚንቶ መንገድ ነው። ሲሚንቶ ኮንክሬት መንገድ ለ፷ ዓመትም ምንም ሳይሆን ያገለግላል ። ሌላ መቶ አይነት ጥቅም አለው ። ሲሚንቶም ልክ እንደአስፋት የኮማተራል የስፋል ስለዚህ ልክ እንደባቡር አዲድ ትንሽ ጋብ በማረግ ነው የሚስራው ። በቤታችን የሲሚንቶ ልሾ ስናረግ ግቢያችንን ሲሚንቶው የሚስነጣጠቀው ። በየመሃል መሀሉ ላይ ትንሽ ለሲሚንቶው የሚተነፍስበት ጋብ አለማረጋችን ነው። ክፍት ቦታ ሳይሆን ትንሽ ገባ ያለ ወይም ጎድጎድ ያለ መስመር ማወጣት ብቻ ይበቃል

ስለዚህ አስፋልት የሚስራበት ማሽንም የሲሚንቶውን መንገድ ሊስራበት ስለሚችል ወድ ሲሚንቶ ቴክኖለጅ ለመሄድ ምንም አያስችግረንም ። አዋ የመጀመሪያው ወጪ ወድ ሊሆን ይችላል ግን ከዚያ በኋላ በጥገና የምናወጣውን ወጪ ስለሚቀንስልን የአገር ውስጥ ምርት በመሆኑ ብዙ ጠቀሜታ አለው የሚስማ ስው ካለ።