Re: VIDEO: ውሸት ቁርሱ አብይ ምን አለ? .. 1-እኔ ጠቅላይ ሚኒስተር እንደምሆን በቀን አንዴ እየሰማው ነው ያደኩት። 2-መለስ ራሱ እኔ ጠቅላይ ሚንስተር እንደምሆን ያውቅ ነበር HUH
Posted: 17 Mar 2021, 08:02
yaballo wrote: ↑17 Mar 2021, 07:37VIDEO: ውሸት ቁርሱ አብይ ምን አለ? .. 1-እኔ ጠቅላይ ሚኒስተር እንደምሆን በቀን አንዴ እየሰማው ነው ያደኩት። 2-መለስ ራሱ እኔ ጠቅላይ ሚንስተር እንደምሆን ያውቅ ነበር HUH!? .. THE PASTOR-[deleted]-7TH EMPEROR IS NUTS!!![]()
ውሸት ቁርሱ አብይ ምን አለ?? .. አረ በሳቅ ሞትን እኮ
... ይሄ እንጭጭ ምን እንዳለ ታውቃላቹ?
1) - እኔ ጠቅላይ ሚኒስተር እንደምሆን በቀን አንዴ እየሰማው ነው ያደኩት።
2) - ከኔጋር የዛሬ ሃያ አመት ስርቶ አንተ ጠቅላይ ሚንስተር ትሆናለ ያላለኝ የለም። እኔም የዛኔ እንዲህ እላቸው ነበር እኔ ጠቅላይ ሚኒስተር ስሆን አንተ ጠባቂዬ ትሆናለ ያልኩት ሰው ዛሬ ይህው ጠባቂዬ አድርጌዋለው።
3) - መለስ ራሱ እኔ ጠቅላይ ሚንስተር እንደምሆን ያውቅ ነበር።
4) - BUT, ሀገር በውሸት አትመራም። ኢትዮጵያ ውስጥ ለተከሰቱ ችግሮች ሁሉ ጨቅላው አብይ አህመድ ተጠያቂ መሆኑ የማይቀር ጉዳይ ነው።
5) - አሁንም ይሄን እብድ አስረን አማኑኤል ካልወሰድነው በስተቀር ሀገሪቱን ወደ ፍርስራሽነት መለወጡ አይቀርም።
ለነገሩ እንኳን እኛ አፋሮች አይደለም ወደ ስልጣን ያመጣው ቄሮም ተሸውዷል።
You just keep manufacturing fake news after endless fake news, getting envious and jealous even about your own shameful artificial fake news wasting your scarce life and your scarce time while your bosses are on the run from ToraBora to ToraBora and or rotting in the good government's jails, praying and regretting about their crimes already exposed master crimes expositions being done by the hardworking Ethiopians, Eritreans and all the rest beyond any reasonable doubt. BINGO!
So please just try to stop the hallucination and sadomasochistic self punishments just like some of your buddies and refrain from constantly torturing yourself and dying while torturing yourself by yourself thinking that you are harming some others out there. Okay? Okay!!![]()
