ኢዜማ መፍረስ ያለበት ድርጅት ነው ያለ ቀን ነው ኤርሚያ የከሸፈው
Posted: 17 Mar 2021, 01:06
ከዚያ ቀን ጀምሮ የኔን ጆሮ የማግኘት ክብር የለውም! አንድ ፖለቲከኛ የሚመኘውን ሃይል፣ ሃብት፣ ዝና ወይም ክብር እንዴት እንደ ሚያገኝ ካላወቀ በራሱ እብደት የገነነ ነህወለል ነው !! 4ተኛ ኦርደር ነኝ የሚለው ከፈረንጅ የተቀዳ ተረት ነው ። ኤርሚያ ሲያሻው የወያኔ አስተማሪ ነው ! ሲያሻው ሳይንሳዊ ጋዜጠኛ ነው ። ግን ይህ ነው የሚባል ጽኑ አላማ የሌለው የከሸፈው ገደል ማሚቶ ነው ። የንዴት ጩሀት፣ ያልተሾምኩም ባይ ቡራ ከረዩ !! ኢትዮጵያን ይቅር ብሎ ቢመለስ መልሼ አከብረዋለሁ !! የግብዝ ግትር በዚያው ይቀራል የተባለውን አለማወቁ ይገርማል !!
የነሱ ፓርቲ ስሙ ገኖ ስላልገነነ ሌላውን ሁሉ እያዋረዱ ዞር ብለው 4ተኛ ረድፍ ፍጹም ጋዜጠኛ ነኝ የሚለው ቆሻሻ ዉሸትና የሳይኮሎጂ ቀውስ ትተውት ወይ ፖለቲካ ስሩ፣ ወይ ሌላ ስራ ያዙ እንላለን !!
ኢትዮ360 ማለት የሆነ ፖለቲካ ቁማርተኛ "ምስጢር" እያለ ለሚመዘው ካርድ ማሳለፊያ ቀፎ ቱቦ፣ አሻንጉሊት መሳሪያ ማለት ነው !! ስራ ፈት የወሬ አርበኞች ሚሳከሩበት ያ ይህ አለ ፣ ይህ ያ አለ የመንደር ሃኬት !!! ETHIO360 THE QUEEN OF GRAND GOSSIP !!