የተራበውን እንዴት ይገድላሉ?
Posted: 16 Mar 2021, 19:43
ትላንት በዉቅሮ (አማራ) ኣካባቢ በረሓብና ውሃ ጥም የጠወለገውን የጁንታው ርዝራዥ ገበሬውን ለመዝረፍ ቶክስ በመክፈት ለማስፈራራት ሙከራ በማድረግእ ላይ እያለ ፋኖ ባፋጣኝ በመድረሱ ጁንታው ምግብ እየሸተተው፡ ውሃ እየጠማው ጀግናው ፋኖ ረሃብተኛውን ከነአዛዦቹ ቀጥቅጦ ለአማራ አሞራ ቀለብ አደረገው።
እበላ ብላ ተበላች አሉ።