Page 1 of 1

እውነት ከሆነማ ብልጽግና ፓርቲም ሊመሰገን ይገባል እኮ!

Posted: 16 Mar 2021, 10:47
by AbebeB
አዲስ አበባ ውስጥ አንድ ሰው አንድ ታክሲ ለብቻየዬ ያስፈልገኛል እያለ ወረፋ ይጠብቃል ይላል የፎጣ ለባሾች ሚዲያ ዘገባ፡፡ ሳቁባቸው!
  • ከሥራ ወደ ቤት ለመመለስና ወደ ሥራ ቦታ ለመሄድ የቅንጦት ታክሲ (አራተኛ ማሪሹን አስገብቶ ቤንዚን ሳይሻ ከመተመም ማለት ነው) የሚጠብቀው ቅንጡ ፎጣ ለባሽ ሰልፍ በአዲስ አበባ፡፡
  • ሌላው ደግሞ ዳቦ ለመግዘት የተሰለፈ ነው፡፡ ዱሮ ዱሮ ቆማጣ የሆኑትን ፎጣ ለባሾች ብቻ ነበር ለልመና መንገድ ዳር ተሰልፈው የምናያቸው፡፡ አሁን ሁላቸውም ቤት ውስጥ የቀሩ አይመስሉም፡፡
  • የፎጣ ለባሾች ሚዲያ ግን የብልጽግናውን ኒሻን አሸናፊ መሪያችንን ለመምረጥ ሕዝብ ነቅሎ ወጣ ሊለን ሁሉ ይችላል፡፡



  • ለጊዜው ቤንዚን ከአስመራ መቅዳት ይቻላል፡፡ እስከዚያው ኑ ጠላ ጠጡ!

  • አራተኛ ማርሽ ተጠቅሞ የሚነዳው ፎጣ ለባሽ ቆምጬ