- ከሥራ ወደ ቤት ለመመለስና ወደ ሥራ ቦታ ለመሄድ የቅንጦት ታክሲ (አራተኛ ማሪሹን አስገብቶ ቤንዚን ሳይሻ ከመተመም ማለት ነው) የሚጠብቀው ቅንጡ ፎጣ ለባሽ ሰልፍ በአዲስ አበባ፡፡
- ሌላው ደግሞ ዳቦ ለመግዘት የተሰለፈ ነው፡፡ ዱሮ ዱሮ ቆማጣ የሆኑትን ፎጣ ለባሾች ብቻ ነበር ለልመና መንገድ ዳር ተሰልፈው የምናያቸው፡፡ አሁን ሁላቸውም ቤት ውስጥ የቀሩ አይመስሉም፡፡
- የፎጣ ለባሾች ሚዲያ ግን የብልጽግናውን ኒሻን አሸናፊ መሪያችንን ለመምረጥ ሕዝብ ነቅሎ ወጣ ሊለን ሁሉ ይችላል፡፡


- ለጊዜው ቤንዚን ከአስመራ መቅዳት ይቻላል፡፡ እስከዚያው ኑ ጠላ ጠጡ!

- አራተኛ ማርሽ ተጠቅሞ የሚነዳው ፎጣ ለባሽ ቆምጬ
