Page 1 of 1

"ዶጋሊ የኤርትራ ክፍል በመሆኗ የዶጋሊ ድልን ማክበር እንዳቆምነውና ራስ አሉላንም አብረን መዘከር እንዳቆምነው ሁሉ ዓድዋንም ላንዘክር የምንችልበት ጊዜ ይመጣል።" ያሬድ ሹመቴ «ጉዞ ዓድዋ»

Posted: 16 Mar 2021, 08:52
by sarcasm
አቶ ያሬድ ሹመቴ የ«ጉዞ ዓድዋ» አስተባባሪ ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ፦
አስተባባሪዎቹ ከአላማጣ ተነስተን መቀሌን አልፈን እስከ ውቅሮና አካባቢው ያለውን ሁኔታ ለመገንዘብ ሞክረናል። ያየነው ችግር በእኛ እምነት፣ በኢትዮጵያ ለዘመናትና ለትውልድ የሚተርፍ ቁርሾ እንዳያፈራ የሚያሰጋ፣ የስነ-ልቦና ጉዳት መድረሱን አስተውለናል። እናም የትግራይ ህዝብ አሁን ባለበትና በተያዘው መንገድ የሚ'ተውና በዚሁ የሚቀጥል ከሆነ፣ ሁኔታው እስከ ዛሬ በተያዘው የብሽሽቅ መንገድ ከቀጠለ … ምናልባትም ምን ይሆናል መሰለሽ? ዶጋሊ የኤርትራ ክፍል በመሆኗ የዶጋሊ ድልን ማክበር እንዳቆምነውና ራስ አሉላንም አብረን መዘከር እንዳቆምነው ሁሉ ዓድዋንም ላንዘክር የምንችልበት ጊዜ ይመጣል።
* * * * *
እያንዳንዱ ቦታ ላይ ያስተዋልነውና ያየነው ነገር በሁለት መንገድ የተወጠረ ነው። ከውጪ ያለውና የትግራይን ጉዳይ አንስቶ የሚሟገተው አካል የያዘበት መንገድና መንግስት ጉዳዩን የያዘበት መንገድ ከፍተኛ ውጥረት ያለበት ነው። መሀል ላይ ያለውን ህዝብ ስታይው ግን ከፍተኛ የስነ-ልቦና ጉዳት ላይ መውደቁን ትረጂያለሽ። ከፍተኛ ውድመት የደረሰበት፣ የተዘረፉ ቤቶች፣ የተሰባበሩ እቃዎች ፣ በጥይት የተበሳሱ መስታዎቶች፣ የተዘረፉና ኦና የቀሩ ቤቶችን አይተናል።
* * * * *
በሌላ በኩል፤ ህዝቡን ለማናገር ሞክረን ነበር። እኛንም ይቀበሉን የነበሩ ሰዎች ጋር ለመነጋገር እንደሞከርነው ኢትዮጵያዊነታቸው ላይ ጥያቄ ምልክት እንደፈጠረባቸውና የስነ-ልቦና ጉዳት እንደደረሰባቸው አስተውለናል። በምን ምክንያት ይህ ጉዳት ደረሰባቸው ብትይኝ እኔ ልተነትነው አልችልም። መልሱ ፖለቲካዊ ሊሆን ይችላል። ግን በአጠቃላይ የትግራይ ህዝብ ሰላም አግኝቷል ብሎ ተረጋግቶ መቀመጥ እንደ ሀገር ዋጋ ያስከፍለናል።
* * * * *
የትግራይን ጉዳይ በአዳዲስ መንገዶችና የመፍትሄ ሀሳቦች፣ እስከዛሬ ባልተካሄደበት አዲስ መንገድ ሰላም መፈጠር አለበት። ይሄንን ከእኛ ውጪ ያሉ ምሁራን፣ ፖለቲከኞችም ሆኑ ማህበራዊ አንቂዎች ቆም ብለው ማሰብ አለባቸው። በምንም ተባለ በምንም ህዝቡ ከደረሰበት የህይወት ጫና፣ የስነ-ልቦና ስብራትና ምስቅልቅል መውጣት አለበት።

https://www.facebook.com/getu26/posts/5479434145430115

Re: "ዶጋሊ የኤርትራ ክፍል በመሆኗ የዶጋሊ ድልን ማክበር እንዳቆምነውና ራስ አሉላንም አብረን መዘከር እንዳቆምነው ሁሉ ዓድዋንም ላንዘክር የምንችልበት ጊዜ ይመጣል።" ያሬድ ሹመቴ «ጉዞ ዓ

Posted: 17 Mar 2021, 09:42
by sarcasm
Please wait, video is loading...

Re: "ዶጋሊ የኤርትራ ክፍል በመሆኗ የዶጋሊ ድልን ማክበር እንዳቆምነውና ራስ አሉላንም አብረን መዘከር እንዳቆምነው ሁሉ ዓድዋንም ላንዘክር የምንችልበት ጊዜ ይመጣል።" ያሬድ ሹመቴ «ጉዞ ዓ

Posted: 17 Mar 2021, 12:49
by simbe11
Don't you think if TPLF kept Tigray, they would apologize to the Graziani family?
They might even go on their keen for forgiveness from the Italians for the battle of Adwa.
Cheap [deleted]!!!!

Re: "ዶጋሊ የኤርትራ ክፍል በመሆኗ የዶጋሊ ድልን ማክበር እንዳቆምነውና ራስ አሉላንም አብረን መዘከር እንዳቆምነው ሁሉ ዓድዋንም ላንዘክር የምንችልበት ጊዜ ይመጣል።" ያሬድ ሹመቴ «ጉዞ ዓ

Posted: 17 Mar 2021, 20:44
by sarcasm

Bataille de Dogali, 26 janvier 1887

Re: "ዶጋሊ የኤርትራ ክፍል በመሆኗ የዶጋሊ ድልን ማክበር እንዳቆምነውና ራስ አሉላንም አብረን መዘከር እንዳቆምነው ሁሉ ዓድዋንም ላንዘክር የምንችልበት ጊዜ ይመጣል።" ያሬድ ሹመቴ «ጉዞ ዓ

Posted: 17 Mar 2021, 20:51
by Fiyameta
eden/Sarcasm,

What makes you think that you will ever return to your birth place of Adwa? :mrgreen: :mrgreen:

Re: "ዶጋሊ የኤርትራ ክፍል በመሆኗ የዶጋሊ ድልን ማክበር እንዳቆምነውና ራስ አሉላንም አብረን መዘከር እንዳቆምነው ሁሉ ዓድዋንም ላንዘክር የምንችልበት ጊዜ ይመጣል።" ያሬድ ሹመቴ «ጉዞ ዓ

Posted: 17 Mar 2021, 21:18
by Zmeselo
Alula, to the Italians:
You want the country to the River Mereb (meaning the whole Eritrea) to cultivate your gardens, to build your houses, to construct your churches? We can give it to you [And not to Menelik.]. Let the Italian soldiers come to Adwa, I shall come to meet them like friends.
And in trying to persuade the Italians not to build friendship with Menelik, Alula begged them by saying,
And you, why do you need to look for distant friend? We are neighbors (meaning Eritrea and Tigray) and can serve each other. You went the road to be open and I want the road to be open. You should guard to the Mereb River and I will guard it to Gondar and even beyond Gondar. We must be able to go to the coast to trade in order that our country (meaning Tigray) would flourish, with the help of God, Menelik is too far to be of any use to you. Let us make friendship between us.
(See, Haggai Erlich, "Ras Alula,", page 164)

Eritrea was further weakened, after Ras Alula's honchos with the blessing of the Ras conspired and incarcerated one of Eritrea's able Chiefs- Rasi Woldemichael Solomon of Hazega with the aim of maintaining their hold of the Eritrean highlands. By the 1890s, even those Eritreans who dared to fight Italian colonialism, like Lij Beyene Biru of Adi Quala were incarcerated by Ras Alula, all in the hope of making the Italians happy. With this act of imprisonment, he hoped to make them respond with the much needed aid to enable Alula & Co to save their beloved Tigray from ending up under the grip of Menelik.

At one point, Alula cleverly invited
the anti-Italian Lij Beyene for a meeting (Mr Hagai spelled it as Bayyana) and treacherously imprisoned him in the hope of getting a favor from General Baratieri who was then visiting Seraye at that time. Word got out to the castle of Ras Mengesha who was then in Mekele, and not to be outdone by Alula's contact to Baratieri, Mengesha and Ras Hagos came running to Adwa. Upon their arrival, Mengesha ordered Alula to hand over Lij Beyene to the Italians. Alula fearing that the Italians will give credit to Mengesha and not him, he refused the hand over. In response to Alula's refusal, Mengesha sent Ras Hagos with an armed escort to Alula's camp, where they took custody of the rebel and delivered him to the Italians.
(See, Haggai Erlich, pages 174 & 180)

The betrayal, was not only on Lij Beyene. The Tigrean Rases also betrayed another able Eritrean chief, Bahta Hagos of Segeneyti. It is to be remembered that Bahta Hagos tried to work hand in hand with Ras Mengesha and Menelik in his resistance against the Italians and pleaded Ras Mengesha on several letters, in the hope Mengesha would share a few rifles with him. The help, never came (See Roy Pateman, "Eritrea", page 51-52).