Page 1 of 1

ሰበር መረጃ:- IMF የtransparency and accountability ጥያቄ በማንሳት ለኢትዮጵያ ሊሰጥ የነበረውን የ$400 ሚልዮን እርዳታ እንዳይሰጥ hold አድርጓል

Posted: 15 Mar 2021, 21:57
by sarcasm
ሰበር መረጃ:-
ከኢትዮ 360 የእሁድ ዛሬ ምን አለ ፕሮግራም
=================================
1. የአረብ ኤምሬትስ መንግስት አሰብ ላይ ያከማቻቸውን ድሮኖች (drones) የጆ ባይደን መንግስት በጠየቀው መሰረት አረብ ኤምሬትስ ከ አሰብ ወደብ አካባቢ የነበሩትን ድሮኖች በሙሉ አውጥታለች::

2. በዚህም ምክንይት የአብይ አህመድ መንግስት ከቱርክ

መንግስት ጋር አዲስ የድሮን ግዥ ለመፈፀም እየስራ ሲሆን ቱርክ በድሮን ሽያጭ ምትክ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ትላልቅ የመንግስት ልማት ድርጅቶች መካከል የኢትዮጵያ አየር መንገድና ቴሌኮሙኒኬሽን ላይ Shareholder ለመሆን ጥያቄ አቅርባለች::

3. ኢትዮጵያ ለኤርትራ መንግስት እስከዛሬ $500 ሚልዮን ከፍላለች:: ወደፊት ይህ ክፍያ በቁስቁስና በ in kind እንዲሆን የአብይ መንግስት በተስማማው መሰረት ኢትዮጵያ ከምታስገባው የነዳጅ ናፍጣ ለኤርትራ አንድ መርከብ ያህል በየጊዜው እንዲሰጥ አብይ አህመድ ተስማምቷል::

4. ከፍተኛ የሆነ የcapital ክምችት ከኢትዮጵያ እየወጣ (capital flight) እንደሆነና ይህም የኢትዮጵያ የውጭ ከረንሲ ክምችት (foreign currency deposit) ላይ ትልቅ ጫና በመፍጠሩ የሃገሪቱ ኢኮኖሚ ኪሳራ ውስጥ እየወደቀ የመምጣቱ ምክንያት መሆኑ ታውቋል::

5. የአብይ አህመድ የፓርክና የቤተመንግስት እድሳት ፕሮጀክቶችን ለማስፈጸም በሚል አብይ አህመድ ከሃገር ውስጥ ባለሃብቶች ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ከውጭ መንግስታት የተቀበለው በብዙ ቢልዮን የሚቆጠር ገንዘብ የሃገሪቱ ግምጃ ቤት ወይም treasury የማያውቀውና ያልተመዘገበ መሆኑን ይህ አሰራር ህገወጥ እንደሆነ ታውቋል::

6. ከድሮን ግዢና ለኤርትራ መንግስት ከተከፈለው ክፍያ እንዲሁም አብይ አህመድ በግሉ ከሚሰራቸው ትላልቅ ፓርኮችና መናፈሻዎች ጋር በተያያዘ ስለሚወጣው ወጪ ዝርዝር በቂ መረጃ ስላልቀረበ IMF የtransparency and accountability ጥያቄ በማንሳት ለኢትዮጵያ ሊሰጥ የነበረውን የ$400 ሚልዮን እርዳታ እንዳይሰጥ hold አድርጓል::
Please wait, video is loading...