ሰበር ዜና ' ጄኔራል ፃድቃንና ሌሎች የጁንታው ከፍተኛ የጦር መኮንኖች የህወሓት ባለስልጣኖች በጀግናው መከላከያ ጦር መከበባቸው ታውቋል ::' ህወሃት ተቀበረች'
Posted: 15 Mar 2021, 21:02
ሰበር ዜና 
#Ethiopia : በማይጨው ቦራ በተባለ ቦታ የመከላከያ ጦር ባደረገው የማጥቃት ዘመቻ " ማእከላዊ ዕዝ " ተብሎ በተሰየመዉ የጁንታው ሐይል ሙሉ በሙሉ መደምሰሱን ከመከላከያ ያገኘሁት መረጃ ያመለክታል ::
ከተከዜ ሸሽተው ወደ ቦራ ተራራ የመጣው ተቆርጦ የቀረው የጁንታው ርዝራዥ ሐይል በቀድሞው ኢታማዦር ሹም የነበረው ጄኔራል ፃድቃን የሚመራ እንደነበር ታውቋል ::
ማእከላዊ እዝ ብለው የሰየሙት የጁንታው ሐይል ሙሉ በሙሉ ከተደመሰሰ በኃላ በዛሬው እለት ጄኔራል ፃድቃንና ሌሎች የጁንታው ከፍተኛ የጦር መኮንኖች የህወሓት ባለስልጣኖች በጀግናው መከላከያ ጦር መከበባቸው ታውቋል :: እነዚህ የተከበቡት የቀድሞው ጄኔራሎችና ባለስልጣኖች ዕጣ ፋንታ ብዙ ጊዜን ሳይወስድ ሊደመሰሱ እንደሚችሉ ከመከላክያ ያገኘውት መረጃ ያመለክታል::