ገና ነው ድሉ ገና ነው ድሉ !
ትርጉሙ ምንድን ነው
1.አውሮፓ ውስጥ መግባት አይችሉም
2.አውሮፓ ውስጥ ያላቸውን ንብረት እና ገንዘብ ማንቀሳቀስ አይችሉም(ዓብይ ከኖቤል ሽልማት ያገኘውን 1 ሚሊዮን ዶላር ጀርመን ባንክ ውስጥ ነው ያስቀመጠው:: ሌላ 17 ሚሊዮን ዶላር በአሜሪካ እና እስያ ባንኮች ውስጥ አስቀምጧል)
3.ሁለቱንም በጦር ወንጀል ለመክሰስ በሩን ይከፍታል
4.ዓብይ እና ኢሳያስ ከሥልጣን እስከሚወርዱ ድረስ ማንኛውንም ዓይነት የገንዘብም ሆነ የቁሳቁስ እርዳታ ከአውሮፓ አያገኙም
5.የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አውሮፓ እንዳይገባ ይከለከላል
6.የአውሮፓ ሕብረት ቡና እና አባባ ከኢትዮጵያ መግዛት ያቆማል
Re: ሰበር ዜና፡ የአውሮፓ ሕብረት ወሰነ ! በዓብይ አህመድ እና ኢሳያስ አፈወርቂ ላይ እቀባ ጣለ
Good! it opens wide for China and Russia. Stupid Europeans and dumb USA. If they had to put their nose for worthy causes, i can see that but for TPLF? The TPLF the corrupted one? the TPLF the killer one? The TPLF the thieve? The TPLF the rapist? Europeans and USA will pay for this.Thomas H wrote: ↑15 Mar 2021, 10:10ገና ነው ድሉ ገና ነው ድሉ !
ትርጉሙ ምንድን ነው
1.አውሮፓ ውስጥ መግባት አይችሉም
2.አውሮፓ ውስጥ ያላቸውን ንብረት እና ገንዘብ ማንቀሳቀስ አይችሉም(ዓብይ ከኖቤል ሽልማት ያገኘውን 1 ሚሊዮን ዶላር ጀርመን ባንክ ውስጥ ነው ያስቀመጠው:: ሌላ 17 ሚሊዮን ዶላር በአሜሪካ እና እስያ ባንኮች ውስጥ አስቀምጧል)
3.ሁለቱንም በጦር ወንጀል ለመክሰስ በሩን ይከፍታል
4.ዓብይ እና ኢሳያስ ከሥልጣን እስከሚወርዱ ድረስ ማንኛውንም ዓይነት የገንዘብም ሆነ የቁሳቁስ እርዳታ ከአውሮፓ አያገኙም
5.የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አውሮፓ እንዳይገባ ይከለከላል
6.የአውሮፓ ሕብረት ቡና እና አባባ ከኢትዮጵያ መግዛት ያቆማል
Re: ሰበር ዜና፡ የአውሮፓ ሕብረት ወሰነ ! በዓብይ አህመድ እና ኢሳያስ አፈወርቂ ላይ እቀባ ጣለ
ፕሮፌሰር ሙኬሽ ካፒላ
(WHO፣ UN፣ የአለም ቀይመስቀልን ጨምሮ ለተለያዩ የአለማችን ግዙፍ ተቋማት በአማካሪነት ያገለገሉ የህክምና ሳይንቲስት ፀሀፊና ተመራማሪ )

(WHO፣ UN፣ የአለም ቀይመስቀልን ጨምሮ ለተለያዩ የአለማችን ግዙፍ ተቋማት በአማካሪነት ያገለገሉ የህክምና ሳይንቲስት ፀሀፊና ተመራማሪ )

Re: ሰበር ዜና፡ የአውሮፓ ሕብረት ወሰነ ! በዓብይ አህመድ እና ኢሳያስ አፈወርቂ ላይ እቀባ ጣለ
Agame Tomsas , This is make believe wish of every Agame. Nothing is going to happen. Europeans do not agree on any thing and you buy any crap that suit your chigray issue. this crap is being fanned by your true money bought lair Plaut ! ha ha Tomsas Agame, just give it a couple of weeks, ypou would not have to say anything. your junta followers would not have permission to roll on the streets. Your junta is being cleared step by step. No more Agame repulic, No more Ember tenkebalay. Just back to your old cuylture, begging and crying. Qondafat, Abaqat, Lementi Agame.
Re: ሰበር ዜና፡ የአውሮፓ ሕብረት ወሰነ ! በዓብይ አህመድ እና ኢሳያስ አፈወርቂ ላይ እቀባ ጣለ
ቶም ኩክThomas H wrote: ↑15 Mar 2021, 10:10ገና ነው ድሉ ገና ነው ድሉ !
ትርጉሙ ምንድን ነው
1.አውሮፓ ውስጥ መግባት አይችሉም
2.አውሮፓ ውስጥ ያላቸውን ንብረት እና ገንዘብ ማንቀሳቀስ አይችሉም(ዓብይ ከኖቤል ሽልማት ያገኘውን 1 ሚሊዮን ዶላር ጀርመን ባንክ ውስጥ ነው ያስቀመጠው:: ሌላ 17 ሚሊዮን ዶላር በአሜሪካ እና እስያ ባንኮች ውስጥ አስቀምጧል)
3.ሁለቱንም በጦር ወንጀል ለመክሰስ በሩን ይከፍታል
4.ዓብይ እና ኢሳያስ ከሥልጣን እስከሚወርዱ ድረስ ማንኛውንም ዓይነት የገንዘብም ሆነ የቁሳቁስ እርዳታ ከአውሮፓ አያገኙም
5.የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አውሮፓ እንዳይገባ ይከለከላል
6.የአውሮፓ ሕብረት ቡና እና አባባ ከኢትዮጵያ መግዛት ያቆማል
በጣም አሳቕህኝ ። ኤርትራኖች እኮ ድሮም በመዋቅብ ኖረዋል ሁለት ሳምንት አልሞላውም የወንድ አፋቃራቸው መዋቅቡን ያስነሳላቸው ። እነሱ ጭቃ ላይ ወድቀው በዝናብ በስብስው እኛንም ወደ ማጡ እየጎተቱን ነው።
በጣም የሚያስቀው ደግሞ ኤርትራኖች ብቻ ለዚህ ጥይቄህ መልስ መስጠታቸው አንተኑ በመሳደብ። መዋቅብ አንፈራም ይሉሀል ። በመዋቅብ ለስላሳ አመት ኖረዋል ምኑ ያስፈራቸዋል ምን አይነት የደሎዝ አስተሳስብ እንዳላቸው።
በፊት ግዜ ለምን ሲኒጋፑር አልሆናቹሁም ሲባሉ ትግሬዎች መዋቅብ አስጣሉብን ይሉ ነበር ። ምን አይነት ጉኑኝነት እንዳለው ባይገባኝም እንደዚያ እያሉ ያፌዙ ነበር። ከዚያ አባይ ከመዋቅብ አስፈታቸው አሁን ደግሞ መዋቅብ ሊደረግባቸው ነው ። ታድያ ማንም ሊወነጅሉ ነው ። ትግሬ ነፃ ወጥታለች ከወንጀላ።
ሌላው ጥያቄ ደግሞ ኢትዬዽያ ላይ መዋቀብ ሲደረግ ትግሬ ላይ ስለማይደረግ ትግሬዎች የማደግ እድላቸው በጣም ከፍተኛ ይሆናል ማለት ነው። ለሚቀጥሉት ፵ ዓመት ።
ቴም እውነት እወነት በለኝ ኤርትራኖች ፓርላማንት ለይስሙላ እንኩዋን የላቸው። ባክህ አትዋሽኝ። እወነት አወነት በለኝ ሕገ መንግስት እንኩዋን እንደሌላቸው አወቃለሁ። አማሮችም እንኩዋን ሕገ መንግስት ምን መሆኑን እስከዛሬ አያውቁም ስለዚህ በኤርትራኖች ብቻ አልፈርደባቸው ። ኢትዬዽያ ትግሬዎች ሕገ መንግስታችንን ባይፀፉ ኖሮ እኛ ሕገ መንግስት አልባ እንሆን ነበርና በጣምም በኤርታኖች ላይ አትጫን ። ትንሽም ቢሆን ያዛዝናሉ ፫ሺህ ኪሎ ሜትር የባህር ስላጤ ይዘው የደህዩ። ሀገር ቢኖሩ ኤርትራኖች ብቻ ናቸው ሱማሌ ባቅምቲ አየተነሱ ነው።