Page 1 of 1

ጉራጌ ክልል የለውም፣ ግን ! በዝምታ ገዳይ !!!

Posted: 14 Mar 2021, 04:41
by Horus
ትንቢተኛ አይበገሬ፣ አይደፈሬ፣ ጠቢባን አለው

ታለንት አለው! መልካምነት አለው !!!


ጋን ቢጠራረግ እንስራ ይወጣዋል !


Re: ጉራጌ ክልል የለውም፣ ግን !

Posted: 14 Mar 2021, 04:57
by Horus
የጀመሩትን ሳይጨርሱ የማያርፉ ልጆች አሉት !!


ፎቅ ለመሳራት ጋዜጣ በመሸጥ ጀምሮ ፎቅ ሳይሰራ የማያቆም
ጠጣር ልጅ የምትወልድ እናቶች አሉን !


Re: ጉራጌ ክልል የለውም፣ ግን !

Posted: 14 Mar 2021, 05:18
by Horus
የኢትዮጵያን ካልቸር የሚገነቡ፣ ያገነኑ አርቲስቶች የወለደች እናቶች አሉን !


Re: ጉራጌ ክልል የለውም፣ ግን !

Posted: 14 Mar 2021, 06:05
by Horus
ጉራጌ ባለ ብዙ እልፍ አዕላፍ ምሁራን ባለቤት !

Re: ጉራጌ ክልል የለውም፣ ግን ! በዝምታ ገዳይ !!!

Posted: 15 Mar 2021, 03:25
by Horus
ኤርሚያስ አመልጋ ምነው ዝም አለ?