Page 1 of 1
የጠይቱ ማዕከል (ቀጥታ ስርጭት)!
Posted: 13 Mar 2021, 16:26
by Horus
Re: የጠይቱ ማዕከል (ቀጥታ ስርጭት)!
Posted: 13 Mar 2021, 17:54
by Abere
ሆሩስ፤
ዓላማው ቅዱስ እና መሆን የሚገባው ነው። ግን የሆነ ጉግ ማንጉግ ነገር ሆነብኝ የ፪ቱ ተፃራሪ ሰንደቅ ዓላማዎች ጎን ለጎን የመውለብለባቸው ነገር። ምን እንካ እንትን አትንካ የሆነ ነገር ሆነ እኮ - የለውጡ ነገር። ምን አለበት ህጋዊውን የእምየ ሰንደቅ ዓላማ ቢውለበለብ የቆሻሻ ትግሬ ወያኔ ሰንደቅ ዓላማ ጉዳዩን ያቆሽሻል። ሰሞኑን የአውሮፓ ና የአሜሪካን ሰማይ በቅድስት ኣገር ቅዱስ ዓላማ ሰንደቅ ተባረከ - It was very uplifting and really Holy to see the sacred tricolor Ethiopian flag waving in the skies of the Western world carried by patriotic and colorful Ethiopians.