Page 1 of 1

አባዱላ ገመዳ በዛሬው እለት የዶክትሬት ማዕረጋቸውን አግኝተዋል፣ ፕሮፌሰር ለመሆን እየሰሩ ነው!!

Posted: 13 Mar 2021, 15:59
by Wedi
አባዱላ ገመዳ በዛሬው እለት የዶክትሬት ማዕረጋቸውን አግኝተዋል፣ ፕሮፌሰር ለመሆን እየሰሩ ነው!!

ወያኔ በኋላ ቢቀማቸውም ከምርኮኘነት እና ከ50 አለቃነት አንስቶ የጀንራል ማዕረግ ሰጥቷቸው እንደነበር የሚታወቅ ነው!!

:lol: :lol: :mrgreen: :mrgreen:
Please wait, video is loading...
:mrgreen:
Please wait, video is loading...

Re: አባዱላ ገመዳ በዛሬው እለት የዶክትሬት ማዕረጋቸውን አግኝተዋል፣ ፕሮፌሰር ለመሆን እየሰሩ ነው!!

Posted: 13 Mar 2021, 16:34
by DefendTheTruth
When it comes to the skill of a propaganda some so called media outlets in Ethiopia are worse than the western media many of us were complaining about recently, including on this forum. They don't understand what a shame is, because they lie in public and come again and do the same again and again, all over again.

BTW., an honorary academic qualification or title is not the same as regular title and someone who can't differentiate between the two shouldn't have been allowed to run with the rubbish to public forum.

Re: አባዱላ ገመዳ በዛሬው እለት የዶክትሬት ማዕረጋቸውን አግኝተዋል፣ ፕሮፌሰር ለመሆን እየሰሩ ነው!!

Posted: 13 Mar 2021, 17:12
by Abere
አባዱላ ገመዳ ከመራራ ጉዲና በምን ያንሳል። እኩል ናቸው - መሃይማን ናቸው ማለቴ ነው። ግን ግንባሩ ላይ እንደ unicorn ወሼላ ቢሰኩለት ለድግሪው ድምቀት ይሆንለት ነበር።