Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ሀውዜን በሕወሀት ቁጥጥር ስር ናት፡፡ አማርኞች እንደ አባቶቻቸው ትግራይን አስረክበው ሊወጡ ይሆን? እንደ አባቱ ኮ/ል መንግስቱ፣ ኮ/ል አብይም በትግሬዎች ተሸንፎ መቀሌን ለቆ ሊወጣ ነው!

Post by AbebeB » 12 Mar 2021, 13:26

ሀውዜን በሕወሀት ቁጥጥር ስር ናት፡፡ አማርኞች እንደ አባቶቻቸው ትግራይን አስረክበው ሊወጡ ይሆን? እንደ አባቱ ኮ/ል መንግስቱ፣ ኮ/ል አብይም በትግሬዎች ተሸንፎ መቀሌን ለቆ ሊወጣ መሆኑ ተሰማ!

ለሰፊው ሕዝቢ ጥቅም ሲል የትግራይ ጦር አዋዜ (ሀውዜ)ን መቆጣጠሩ ተሰማ! በሌላ ዜና ደግሞ ገበያ ቄጭ ብሎ ምርጫ የሚነግደው ቁዜማ ብርሃኑን ጨለማን በመግዛት እንደሚነግድ ይታወቃል እኮ፡፡

ለማንኛውም አብይ እንዳያመልጥ ወጥራችሁ ያዙት!

እግረ መንገዳችሁንም ሳቁባቸው!


AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ሀውዜን በሕወሀት ቁጥጥር ስር ናት፡፡ አማርኞች እንደ አባቶቻቸው ትግራይን አስረክበው ሊወጡ ይሆን? እንደ አባቱ ኮ/ል መንግስቱ፣ ኮ/ል አብይም በትግሬዎች ተሸንፎ መቀሌን ለቆ ሊወጣ ነ

Post by AbebeB » 12 Mar 2021, 13:36

ከላይ ያለው የሀተታ ሀረግ “… ቁዜማ ብርሃኑን ሽጦ ጨለማን በመግዛት እንደሚነግድ ይታወቃል እኮ፡፡” በሚለው ይስተካክል፡፡



Post Reply