Page 1 of 1
አንድ የብልጽግና አማርኛ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር፣ የአማራ ሚዲያ ፕሮፓጋንዳ ዓላማና ግብ አርሶ አደሩን ያማከለ ነው አሉ፡፡ ሳቁባቸው!
Posted: 12 Mar 2021, 13:06
by AbebeB
አንድ የብልጽግና አማርኛ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር፣ የአማራ ሚዲያ ፕሮፓጋንዳ ዓላማና ግብ አርሶ አደሩን ያማከለ ነው አሉ፡፡ ሳቁባቸው!
የአማራ ሚዲያ ፕሮፖጋንዳ ደረጃው ገበሬውን ለማሳመን ካልሆነ የአማራን ቦለቲካ ቀለም የቀመሰውንማ ሊያሳምን እንደማይችል ማንኛውም ሰፋሪ የሚያውቀው ይመስለኛል፡፡ በመሆኑም በቀቀኖቹ የአማርኛ የዘልማድ ጋዜጠኞች ጮሁ አልጮሁ ለውጥ አላመጡም፡፡ ቀን ያነበቡትን ዜና ሊተኙ ሲሉ ራሳቸውም መልሰው ሲያዳምጡት በሳቅ ጦሽ ብለው ይተኛሉ፡፡
ደግሞም አማርኛ ወንዝ ለማይሻገር የሚሰማቸው ዲፕሎማት የለም፤ እነርሱም በሰፊው ከሚነገሩት ቋንቋዎች ለምሳሌ እንግሊዚኛ፤ ፈረንሳይኛና አፋን ኦሮሞ ነጻ ናቸው፡፡ ባራክ ኦባማን ብሩክ አበረ እያሉ የሚያነቡት VOA አማርኛ ጋዜጠኞች ድርጉ እንደ ማለት ነው፡፡ ወይም በቃጭሉ ደንብሮ እንደሚሮጥ በቅሎ ከእንግሊዚኛና አፋን ኦሮሞ እንደሚሸሹት ኤርሚያስና ሀብታሙ አያሌው ማለት ነው፡፡
ድንግለቷ እሚዬ ሚንሊክ ድረሺላቸው እባክሽ!
ወላሂ ወላሂ አልጉዳኸኝም ትይዋለሻ!
Re: አንድ የብልጽግና አማርኛ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር፣ የአማራ ሚዲያ ፕሮፓጋንዳ ዓላማና ግብ አርሶ አደሩን ያማከለ ነው አሉ፡፡ ሳቁባቸው!
Posted: 12 Mar 2021, 13:48
by Dawi
"የራያ ሰቆቃ" ዘጋቢ ፕሮግራም
"ኤርትራ የኛ ነበር ለዩን፣ ግን አሁን አልተከዳዳንም!"
"እኛ አማራ ነን፣ አማርኛ ቋንቋን ቢቀሙንም፣ ማንነታችን መቀማት አልቻሉም።" የኮረም አርሶ አደሮች
AbebeB wrote: ↑12 Mar 2021, 13:06

Posted: 12 Mar 2021, 16:01
by AbebeB
Dawi wrote: ↑12 Mar 2021, 13:48

ጂሚ (Dawi/accountant journalist) መጣሽ እንዴ?
አማርኛ ነኝ ወይም አማርኛ ቋንቋየ የሆነ አማራ ነኝ ማለት ይቻላል፡፡ ያልተቻለው (ሳይንሳዊ መረጃ ያሌለው) ግን የአማራን የዘር አመጣጥና ዕትብቱ የተቀበረበት (native የሆነበት) ሀገር ስለመኖሩ ነው ፡፡ አቻመየለህ አማራ አለ ብሎአል፣ የእንቶኔ አርሶአደርም ተናግሮአል ወይም ፕ/ር እግሌም መግለጫ ሰጥቶበታል እኮ በማለት የአማራን ዘር አመጣጥ በዩኔስኮ ማስመዝገብ አይቻልም፡፡
Re: አንድ የብልጽግና አማርኛ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር፣ የአማራ ሚዲያ ፕሮፓጋንዳ ዓላማና ግብ አርሶ አደሩን ያማከለ ነው አሉ፡፡ ሳቁባቸው!
Posted: 14 Mar 2021, 07:45
by Dawi
AbebeB wrote: ↑12 Mar 2021, 16:01
ጂሚ (Dawi/accountant journalist) መጣሽ እንዴ?
አማርኛ ነኝ ወይም አማርኛ ቋንቋየ የሆነ አማራ ነኝ ማለት ይቻላል፡፡ ያልተቻለው (ሳይንሳዊ መረጃ ያሌለው) ግን የአማራን የዘር አመጣጥና ዕትብቱ የተቀበረበት (native የሆነበት) ሀገር ስለመኖሩ ነው ፡፡ አቻመየለህ አማራ አለ ብሎአል፣ የእንቶኔ አርሶአደርም ተናግሮአል ወይም ፕ/ር እግሌም መግለጫ ሰጥቶበታል እኮ በማለት የአማራን ዘር አመጣጥ በዩኔስኮ ማስመዝገብ አይቻልም፡፡
Abe - Welcome back! You made it to Sudan!
"አማርኛ ነኝ ወይም አማርኛ ቋንቋየ"
Nicely put!
As you know, "አማርኛ" as a language, is closely attached to "Ethiopiawinet" as it's spoken by most Ethiopians. It's not exclusively owned by Amhara.
Did you hear that Rasta man, I mean the Raya man, with mixed heritage who vowed to sacrifice his life if need be, in order to be free & able to teach his children speak in Amharic. Wow! Thanks to TPLF, he extremely detest of the fact that his children were being forced to speak in Tigrigna. That tells it all! You see, he has no attachment to some ethnic party but, chooses to be left alone from being manipulated by ethnic pimps.
I couldn't have said it any better than the Raya man!