Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13065
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ነዋሪነቱ በአሜሪካ የሆነ ታዋቂው የወያኔ ተቃዋሚ የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ ተፈፀመ

Post by Thomas H » 12 Mar 2021, 00:18

ሠልፈኞቹ ግን ወደ ቀብር የሚሄዱ ነው የሚመስሉት:: የዛሬው ሠልፍ ትርጉም ለኔ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ሞተዋል ብለው ወደ ቀብር እየሄዱ ነው:: ያው ሁለቱ አገሮች በቁማቸው ከሞቱ ቆይተዋል አሁን የመጨረሻው ቀብር ነው::