Page 1 of 1

የኢትዮጵያና ኤርትራ አንድነት ትግል አዲስ ያፍሪካ ቀንድ ፖለቲካ እየፈጠረ ነው

Posted: 11 Mar 2021, 15:40
by Horus
ልብ በሉ ከአሁን በኋላ ባለም ላይ ያሉ ህይሎችም ሆነ ያካባቢው ሃይሎች ስለ ኢትዮጵያም ሆነ ስለ ኤርትራ ሲፖልኩ እነዚህን ሁለት አገሮች፣ እነዚህን ሁለት ሕዝቦች ባንድነት በመመልከት ነው ። በሶሻል፣ በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ እና አሁን በሚሊታሪ ተሳስረዋልና ። ይህ ጉዳይ በእኔ ግምት ያፍሪካ ቀንድን፣ የቀይ ባህርን፣ ያባይ ወንዝ ፖለቲካንና እስከ ህንድ ውቅያኖስ (ጂቡቲና ሱማሌ) ያሉትን ጉዳዮች የሚለውጥ ሆኗል!

አሜሪካ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ትውጣ ይላል ። በተቃራኒው ሁለቱ ሕዝቦችና አገሮች በየቀኑ አንድ እነሆኑ ነው ። ይህን ክስተት ነው ብሊንከን ያልገባው ነገር !



Re: የኢትዮጵያና ኤርትራ አንድነት ትግል አዲስ ያፍሪካ ቀንድ ፖለቲካ እየፈጠረ ነው

Posted: 11 Mar 2021, 15:57
by Horus

Re: የኢትዮጵያና ኤርትራ አንድነት ትግል አዲስ ያፍሪካ ቀንድ ፖለቲካ እየፈጠረ ነው

Posted: 11 Mar 2021, 17:18
by Jaegol
The common enemy of the Horn of Africa an agent for foreign interest groups the notorious criminal junta, is uniting the people of the region like never seen before
The ferenjis are scared that Eritrea/Ethiopia/Somalia not following the order to fight each other—- going rogue
PM Abiy is getting tested like no other time before...he has to choice to be a slave telelaki or nationalist Ethiopian leader