Page 1 of 1

"በማይካድራ ከተማየ በግፍ የተገደሉት በማስረጃና ስም ዝርዝራቸው ከ1000 በላይ የትግራይ ብሄር ተወላጆች ናቸው።" የኣቢይ activist ወልቀታይ መለስ ብስራት

Posted: 11 Mar 2021, 09:37
by sarcasm
የኣቢይ activist ወልቀታይ መለስ ብስራት

በትግራይ ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈፅሟል!

በምዕራብ ትግራይ ማይካድራ የትግራይ ተወላጆጅ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈፅሟል ። የአሜሪካ መንግስት
ቁጥራቸው ከ 1300 በላይ እስካሁን የተረጋገጠ ነው። ገና ይህ ቁጥር የአማራ ልዩ ሀይል ሲወጣ ቁጥር ያሻቅባል።

"ዋናው የግፉ ሰላባ ከ 60ሺ በላይ ሱዳን ስላለ ሙሉ መረጃ ልናገኝ አልቻልንም" የሰብኣዊ መብት ኮምሽን ዶር በቀለ
አምንስቲም ተመሳሳይ መግለጫ አውጥቷል።

#ማይካድራ ከተማየ በግፍ የተገደሉት በማስረጃና ስም ዝርዝራቸው ከ1000 በላይ የትግራይ ብሄር ተወላጆች ናቸው።

ፍርድቤትም በቅርቡ በይፋ የደረሰውን ሙሉ ማስረጃ በማያያዝ ወንጀል ፈፃሚዎች በይፋ ይገልፃል።

#የህግ_የበላይነት_ይከብር!
#ፍትህ_ለትግራይ_ህዝብ!
#የአማራ_ልዩሀይል_ከትግራይ_በአስቸኳይ_ይውጡ!
Please wait, video is loading...

Re: "በማይካድራ ከተማየ በግፍ የተገደሉት በማስረጃና ስም ዝርዝራቸው ከ1000 በላይ የትግራይ ብሄር ተወላጆች ናቸው።" የኣቢይ activist ወልቀታይ መለስ ብስራት

Posted: 14 Mar 2021, 20:58
by sarcasm
ቤተሰቤን የገደሉልኝ ያፈነቀልዋቸው ኢትዮጵያውያን ነን የሚለው የአማራ ክልል መንግስት እኮ ነው!!!
የሞቱትን ቤተሰቦቼ መልሰልኝና አንድነትን ኢትዮጵያዊነት እያልኩኝ ላቀንቅን!!!
ከ500,000 በላይ የምዕራብ ትግራይ ህዝብ በአማራ ክልል መንግስት ባሰማራው ልዩ ሀይል ህዝባችን የት እንዳለ አናውቅም። የእኔ ቤተስብ ጨምሮ!!!

ከኢትዮጵያዊነት ያተረፍኩበት ስቃይ፣ ግድያ፣ ወረራና መፈናቀል ብቻ ነው።

ለዚህ ሁሉ የተዳረገነው በማንነታችን ምክንያት ነው። ከትግራይ ብሄር በመወለዳችን

Please wait, video is loading...