tarik, Galla Abiy Ahmed decided to release TOP crused Lander Tigrayan official Kerya Ibrahim from prison!! WEEY GUUD!!
Posted: 11 Mar 2021, 06:54
tarik, Galla Abiy Ahmed decided to release TOP crused Lander Tigrayan official Kerya Ibrahim from prison!! WEEY GUUD!!
Ethiopian Broadcasting Corporation
ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም በዋስ እንዲለቀቁ ተወሰነ
********************
የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም፣ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት የነበሩት ወ/ሮ ሕርቲ ምህረተአብ እና የክልሉ መንግስት አማካሪ የነበሩት ወልደጊዮርጊስ ደስታ፣ እንዲሁም በእነ አባይ ወልዱ የክስ መዝገብ ላይ ከሚገኙ ተከሳሾች ውስጥ አምደማርያም ተፈራ በ30 ሺ ብር ዋስ እንዲለቀቁ ወሰነ፡፡
ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም በወንጀለኛ መቅጫ ስነ ስርዓት ሕግ አንቀጽ 28 መሰረት በዋስ እንዲለቀቁ ተወስኗል፡፡
በእነ አባይ ወልዱ መዝገብ 9 ሰዎች ቀዳሚ ምርመራ ቀርቦባቸዋል፤ ቀዳሚ ምርመራ እስኪሰማ ድረስ ማረሚያ ይቆዩ ብሎ አቃቤ ሕግ ያቀረበውን ጥያቄ ፍርድ ቤቱ ተቀብሏል፡፡
ወ/ሮ ሙሉ ገ/እዝግአብሔር በወንጀል ስለሚፈለጉ ማረሚያ ቤት እንዲቆዩ ፍርድ ቤቱ አዟል፡፡
በጥላሁን ካሳ

Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...