አሎ አለም! ስለ ኢትዮጵያ ጉዳይ ካላችሁ ለኢትዮጵያ መንግስት ደውሉ !!
Posted: 10 Mar 2021, 21:36
ብሊንከን መጣ፣ ትራምፕ ሄደ፣ ኢዩ መጣ፣ ግብጽ ሄደ፣ ከአምነስቲ እስከ እስከ ቀይ መስቀል ፣ አሎ፣ አሎ ስሙ አሙ ... ኢትዮጵያ መንግስት ያላት አገር ናት ።
ጥያቄ ያላችሁ ጠ/ሚ አቢይ አህመድ የተባሉትን ሰው ደውላችሁ ተነጋገሩ !!
ኢትዮጵያ የሙዝ ሬፑፕሊክ አይደለችምና !!!
Amen !
ጥያቄ ያላችሁ ጠ/ሚ አቢይ አህመድ የተባሉትን ሰው ደውላችሁ ተነጋገሩ !!
ኢትዮጵያ የሙዝ ሬፑፕሊክ አይደለችምና !!!
Amen !