Page 1 of 1
በቁሙ የሞተው ብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ምልክቱን ቀየረ
Posted: 10 Mar 2021, 10:36
by Thomas H
የድሮው ምልክቱ

Re: በቁሙ የሞተው ብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ምልክቱን ቀየረ
Posted: 11 Mar 2021, 08:19
by Ethoash
Incandescent light bulb በብዙ አገር እየተወገዘ ነው። ፺% ሙቀት ነው። ፲% ብቻ ነው ብርሃን የሚስጠው በሚል ወቀሳ በዚህ ላይ ሜሪኩሪና ሌሎችንም ኬሚካል ስለሚጠቀም በካሊፎርኒያ በብዙ አሜሪካ እስቴቶች በ፴0፯ ማንም የይንን አምፑል እንዳየመርተው ተከልክሎ ነበር ወልማርት በአሁን ስዓት አርብ እና ስልስ ዋት አምፖል አይሽጡም የሚሽጡት ፻ዋትን ብቻ ነው ይህም የሆነው ጠቅላላ አንፖሉን ለመቀየር ወድ ዘመናዊ አምፖል ዋጋው ወድ ስለሆነ ለስዎች ግዜ ለመስጠት ነው እንጂ ። ይህ አምፖል በጣም የተወገዘ እና ወደፊት ምንም የማይመረት ሆኖ በኤሊዲ የሚቀየር ይሆናል። እንደውም ኢትዬዽያ ውስጥ ይህንን የዛገ የተበሻቀጠ ቴክሎኖጂ ከምናስገባ ወድ ኤሊዲ አምፑል በቀጥታ በመሄድ እራሳችንን ከዚህ ጉድ ማዳን እንችላለን። ኤሊድ መብራት በተራ በትንሽዬ ፋብሪካ በግለስብም መመረት የሚችል ነገር ነው ። ኤሊድ መብራት ፺% ሀይሉን ወድ መብራት የመቀየር ጉልበት ሲኖረው ። በየጊዜውም አይቃጠልም ። ብቻ ምን ልበላቹሁ ጥቅሙና አገልግሎቱ ወደር የለውም የድሮው አምፑል ፲ሺህ ስዓት ሲበራ ኤሊዲ ደግሞ ፭፫ሺህ ስዓት ይበራል
እኔ የሚገርመኝ ለምን አማሮች የአንተን ብሎግ እንደጦር ይፈሩታል።
Re: በቁሙ የሞተው ብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ምልክቱን ቀየረ
Posted: 11 Mar 2021, 10:00
by Thomas H
Ethoash wrote: ↑11 Mar 2021, 08:19
I
እኔ የሚገርመኝ ለምን አማሮች የአንተን ብሎግ እንደጦር ይፈሩታል።
Ethoash,
ጥሩ ጥያቄ ነው::እኔ እንደሚመስለኝ ቶሎ አይገባቸውም :: ብዙውን ጊዜ መልስ የሚሰጡኝ 6 ወር ቆይተው ነው ( It takes them longer time to process my post.They are slow)