Page 1 of 1
"ይሄ የወልቃትና ጠገዴ፤ የራያም ጉዳይ፤ ዛሬ ጉልበት አገኘሁ ተብሎ፤ ለዚያውም በኤርትራ እርዳታ ፤ ጠቅልዬ ልውሰድ ቢባል፤ ብዙ ችግር ያመጣል፡፡" ልጅ ተክሌ Teklemichael S Abebe
Posted: 10 Mar 2021, 09:45
by sarcasm
ይሄ ጾም ሳይገባ፤ ከዛሬ ነገ ስል፤ አንድም በይሉኝታ፤ ሌላም በቸልታ ያቆየኋቸው ርእሶች ነበሩና እነሱን ዛሬና ነገ ልስቀላቸው፡፡
አንዱ ወልቃይትንና ራያን የይመለከታል፡፡ የወልቃይት ጣጣ፤ የራያ እጣ፡፡ የኢትዮጵያ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 48(1) የክልል ወሰንን በሚመለከት ጥያቄ የተነሳ እንደሆነ፤ በሚመለከታቸው ክልሎች ስምምነት ይወሰናል፤ ክልሎቹ ካልተስማሙ ደግሞ፤ የፌዴሬሽን ምክርቤቱ ይወስናል ይላል፡፡ ይሄ የወልቃትና ጠገዴ፤ የራያም ጉዳይ፤ በዚህ መልኩ እንጂ፤ ዛሬ ጉልበት አገኘሁ ተብሎ፤ ለዚያውም በኤርትራ እርዳታ ፤ ጠቅልዬ ልውሰድ ቢባል፤ ብዙ ችግር ያመጣል፡፡
አንደኛ ዘላቂ ሰላም አያሰፍንም፡፡
ሁለተኛ፤ ለሌሎች አካባቢዎችም መጥፎ ምሳሌ ይሆናል (ለምሳሌ አዲስ አበባን፤ የኦሮምያ መንግስት ወሮ የኔ ነው ቢል፤ መከራከር አይቻልም፤ ጉልበቱና አቅሙ እስካለው ድረስ; ሱዳንስ ቢሆን ከዚህ ምን ይማራል፡፡ በጉልበት ይዣለሁ፤ አለቅም ነው የሚል)፡፡
ሶስተኛ፤ ሕወሀቶች ከ30 አመታት በላይ ያደረጉትን መድገም ይሆናል፡፡ እነሱን ጉልበት ከ30 አመታት በላይ አላዛለቃቸውም፡፡ ሀይልና ጡንቻ ብቻውን ዘላቂ ሰላም አያመጣም፡፡ ሕግም ጭምር እንጂ፡፡ (ኢትዮጵያ ውስጥ ደግሞ፤ የተራ ጉዳይ እንጂ፤ ሁሉም ጀግና ነው፡፡ የትናንት ጀግና ዛሬ ዋሻ ገብቷል፡፡ ቢያንስ 27 አመታት ግን አንቀጥቅጠው ገዝተውናል፤ እኛም በፍርሀት እየራድን ተገዝተናል)፡፡
አራተኛ፤ የፌደራል መንግስቱንም አጣብቂኝ ውስጥ መክተት ነው፡፡
ስድስተኛ፤ አዲሱን የትግራይ አስተዳደርም ማስፎገር ይሆናል፡፡
ሰባተኛ፤ በርግጥም የተጠቀሱት መሬቶች፤ ወልቃይትም የጎንደር፤ ራያም፤ የወሎ፤ እንጂ በታሪክ የአማራ ክልል ሆነው አያውቁም፤ ምክንያቱም፤ የአማራ ክልል የተፈጠረው፤ በሽግግር መንግስቱ በ1983 በአሁኑ ሕገመንግስት ደግሞ በ1987 ነውና፡፡ ከዚያ በፊት፤ የአማራ ባህል እንጂ፤ የአማራ ክልል የሚባል የት ነበርና፡፡
ጎንደርና ወሎ ክልሎች ሆነው፤ እነዚህ አወዛጋቢ ግዛቶቸ ለነሱ ቢመለሱ፤ ትግሬዎቹም እንዲህ እንዳሁኑ ብዙ የሚያንጨረጭራቸው አይመስለኝም፡፡
በርግጥ፤ ጎንደሬዎቹንም ደም ከፍለውበት፤ ተጎድተውበት፤ ሙሉ በሙሉ ለቃችሁ ውጡና ለትግሬዎቹ ስጡ ማለት ይከብዳል፡፡ Compromise ኢትዮጵየ ውስጥ የሌለ ብርቅዬ ቃል፡፡ ካማራውም፤ ከትግሬውም፤ ከፌደራል መንግስትም የተወጣጣ አካል ያስተዳድረው፡፡ እንጂ፤ የራሱን ሕገ መንግስት የማያከብር መንግስትና ክልል አይጸናም፡፡ እስከዚው ግን፤ ጎንደሮች፤ ባህርዳር ስር ከሚርመጠመጡ፤ የአጼ ፋሲል አገር፤ የቴዎድሮስ ምድር፤ ራሱን ችሎ ክልል ቢሆን፤ ከይህ ሁሉ ይገላግለን ነበር፡፡ ኮቪድ ሲጠፋ፤ ኮለምበስና ሲያተል ተመልሼ ጎንደርን መቀስቀስ ሊኖርብኝ ነው፡፡ Gondar for Statehood, now !!
https://www.facebook.com/tsahlemariam/p ... 7713480943
ነገ ደግሞ፤ የዚህ የኤርትራን ነገር ጾም እይዝበታለሁ፡፡
Re: "ይሄ የወልቃትና ጠገዴ፤ የራያም ጉዳይ፤ በዚህ መልኩ እንጂ፤ ዛሬ ጉልበት አገኘሁ ተብሎ፤ ለዚያውም በኤርትራ እርዳታ ፤ ጠቅልዬ ልውሰድ ቢባል፤ ብዙ ችግር ያመጣል፡፡" Teklemicha
Posted: 10 Mar 2021, 09:55
by sesame
Another moron pretending to be smart!
The TPLF took the lands by force, wrote the constitution and imposed it on Ethiopians. So for anyone to complain now is really to accept what the TPLF did as legitimate. In the final analysis, winners decide everything. Besides, the Amharas took what is theirs and will never give it back just to placate the Agames who stole the land.
But what has Eritrea to do with the return of Welkait and Raya. The Amharas chased the Agames out and reclaimed their lands.
Re: "ይሄ የወልቃትና ጠገዴ፤ የራያም ጉዳይ፤ ዛሬ ጉልበት አገኘሁ ተብሎ፤ ለዚያውም በኤርትራ እርዳታ ፤ ጠቅልዬ ልውሰድ ቢባል፤ ብዙ ችግር ያመጣል፡፡" Teklemichael S Abebe
Posted: 10 Mar 2021, 11:02
by Abere
ይኸ ፎጋሪ የቡና ስኒ አያያዙ እና አጠጣጡ ቁርጥ ስብሃት ነጋን ይመስላል።
He is still dreaming Weqait, Humera and Raya.በሰው quላ ድርቅ ብላ ማለት ይኸ ነው የአማራ መሬት ቅርጫ ካልገባ ኢትዮጵያ የመትፈርስ ከሆነ ትፈራርሳለች እንጅ ስንዝር የአማራ መሬት አይገኝም።
Re: "ይሄ የወልቃትና ጠገዴ፤ የራያም ጉዳይ፤ ዛሬ ጉልበት አገኘሁ ተብሎ፤ ለዚያውም በኤርትራ እርዳታ ፤ ጠቅልዬ ልውሰድ ቢባል፤ ብዙ ችግር ያመጣል፡፡" ልጅ ተክሌ Teklemichael S A
Posted: 10 Mar 2021, 11:27
by Wedi
Re: "ይሄ የወልቃትና ጠገዴ፤ የራያም ጉዳይ፤ ዛሬ ጉልበት አገኘሁ ተብሎ፤ ለዚያውም በኤርትራ እርዳታ ፤ ጠቅልዬ ልውሰድ ቢባል፤ ብዙ ችግር ያመጣል፡፡" ልጅ ተክሌ Teklemichael S A
Posted: 10 Mar 2021, 16:22
by Abaymado
sarcasm wrote: ↑10 Mar 2021, 09:45
ይሄ ጾም ሳይገባ፤ ከዛሬ ነገ ስል፤ አንድም በይሉኝታ፤ ሌላም በቸልታ ያቆየኋቸው ርእሶች ነበሩና እነሱን ዛሬና ነገ ልስቀላቸው፡፡
አንዱ ወልቃይትንና ራያን የይመለከታል፡፡ የወልቃይት ጣጣ፤ የራያ እጣ፡፡ የኢትዮጵያ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 48(1) የክልል ወሰንን በሚመለከት ጥያቄ የተነሳ እንደሆነ፤ በሚመለከታቸው ክልሎች ስምምነት ይወሰናል፤ ክልሎቹ ካልተስማሙ ደግሞ፤ የፌዴሬሽን ምክርቤቱ ይወስናል ይላል፡፡ ይሄ የወልቃትና ጠገዴ፤ የራያም ጉዳይ፤ በዚህ መልኩ እንጂ፤ ዛሬ ጉልበት አገኘሁ ተብሎ፤ ለዚያውም በኤርትራ እርዳታ ፤ ጠቅልዬ ልውሰድ ቢባል፤ ብዙ ችግር ያመጣል፡፡
አንደኛ ዘላቂ ሰላም አያሰፍንም፡፡
ሁለተኛ፤ ለሌሎች አካባቢዎችም መጥፎ ምሳሌ ይሆናል (ለምሳሌ አዲስ አበባን፤ የኦሮምያ መንግስት ወሮ የኔ ነው ቢል፤ መከራከር አይቻልም፤ ጉልበቱና አቅሙ እስካለው ድረስ; ሱዳንስ ቢሆን ከዚህ ምን ይማራል፡፡ በጉልበት ይዣለሁ፤ አለቅም ነው የሚል)፡፡
የዚህ ሁሉ መዘዝ ትግሬ ነው:: አዲስ አበባ የአማራ ነው:: አለቀ::
ሶስተኛ፤ ሕወሀቶች ከ30 አመታት በላይ ያደረጉትን መድገም ይሆናል፡፡ እነሱን ጉልበት ከ30 አመታት በላይ አላዛለቃቸውም፡፡ ሀይልና ጡንቻ ብቻውን ዘላቂ ሰላም አያመጣም፡፡ ሕግም ጭምር እንጂ፡፡ (ኢትዮጵያ ውስጥ ደግሞ፤ የተራ ጉዳይ እንጂ፤ ሁሉም ጀግና ነው፡፡ የትናንት ጀግና ዛሬ ዋሻ ገብቷል፡፡ ቢያንስ 27 አመታት ግን አንቀጥቅጠው ገዝተውናል፤ እኛም በፍርሀት እየራድን ተገዝተናል)፡፡
ቢደገም ምን ችግር አለው?
አራተኛ፤ የፌደራል መንግስቱንም አጣብቂኝ ውስጥ መክተት ነው፡፡
ስድስተኛ፤ አዲሱን የትግራይ አስተዳደርም ማስፎገር ይሆናል፡፡
የምን ማስፎገር ነው ?
ሰባተኛ፤ በርግጥም የተጠቀሱት መሬቶች፤ ወልቃይትም የጎንደር፤ ራያም፤ የወሎ፤ እንጂ በታሪክ የአማራ ክልል ሆነው አያውቁም፤ ምክንያቱም፤ የአማራ ክልል የተፈጠረው፤ በሽግግር መንግስቱ በ1983 በአሁኑ ሕገመንግስት ደግሞ በ1987 ነውና፡፡ ከዚያ በፊት፤ የአማራ ባህል እንጂ፤ የአማራ ክልል የሚባል የት ነበርና፡፡
ዓጋመ ጫካ የገባው አማራን ሊዋጋ መስሎን? ወልቃይት በትግሬ ስር ሆኖም አያቅም!!
ጎንደርና ወሎ ክልሎች ሆነው፤ እነዚህ አወዛጋቢ ግዛቶቸ ለነሱ ቢመለሱ፤ ትግሬዎቹም እንዲህ እንዳሁኑ ብዙ የሚያንጨረጭራቸው አይመስለኝም፡፡
በርግጥ፤ ጎንደሬዎቹንም ደም ከፍለውበት፤ ተጎድተውበት፤ ሙሉ በሙሉ ለቃችሁ ውጡና ለትግሬዎቹ ስጡ ማለት ይከብዳል፡፡ Compromise ኢትዮጵየ ውስጥ የሌለ ብርቅዬ ቃል፡፡ ካማራውም፤ ከትግሬውም፤ ከፌደራል መንግስትም የተወጣጣ አካል ያስተዳድረው፡፡ እንጂ፤ የራሱን ሕገ መንግስት የማያከብር መንግስትና ክልል አይጸናም፡፡ እስከዚው ግን፤ ጎንደሮች፤ ባህርዳር ስር ከሚርመጠመጡ፤ የአጼ ፋሲል አገር፤ የቴዎድሮስ ምድር፤ ራሱን ችሎ ክልል ቢሆን፤ ከይህ ሁሉ ይገላግለን ነበር፡፡ ኮቪድ ሲጠፋ፤ ኮለምበስና ሲያተል ተመልሼ ጎንደርን መቀስቀስ ሊኖርብኝ ነው፡፡ Gondar for Statehood, now !!
https://www.facebook.com/tsahlemariam/p ... 7713480943
ነገ ደግሞ፤ የዚህ የኤርትራን ነገር ጾም እይዝበታለሁ፡፡
ባጠቃላይ ሲታይ ጤባ ምንም እውቀት የሌለው ደረቅ ነው!! ይህንን ነው በቃ የሚለን?
Re: "ይሄ የወልቃትና ጠገዴ፤ የራያም ጉዳይ፤ ዛሬ ጉልበት አገኘሁ ተብሎ፤ ለዚያውም በኤርትራ እርዳታ ፤ ጠቅልዬ ልውሰድ ቢባል፤ ብዙ ችግር ያመጣል፡፡" ልጅ ተክሌ Teklemichael S A
Posted: 20 Mar 2021, 10:24
by sarcasm
sarcasm wrote: ↑10 Mar 2021, 09:45
አንዱ ወልቃይትንና ራያን የይመለከታል፡፡ የወልቃይት ጣጣ፤ የራያ እጣ፡፡ የኢትዮጵያ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 48(1) የክልል ወሰንን በሚመለከት ጥያቄ የተነሳ እንደሆነ፤ በሚመለከታቸው ክልሎች ስምምነት ይወሰናል፤ ክልሎቹ ካልተስማሙ ደግሞ፤ የፌዴሬሽን ምክርቤቱ ይወስናል ይላል፡፡ ይሄ የወልቃትና ጠገዴ፤ የራያም ጉዳይ፤ በዚህ መልኩ እንጂ፤ ዛሬ ጉልበት አገኘሁ ተብሎ፤ ለዚያውም በኤርትራ እርዳታ ፤ ጠቅልዬ ልውሰድ ቢባል፤ ብዙ ችግር ያመጣል፡፡
አንደኛ ዘላቂ ሰላም አያሰፍንም፡፡
ሁለተኛ፤ ለሌሎች አካባቢዎችም መጥፎ ምሳሌ ይሆናል (ለምሳሌ አዲስ አበባን፤ የኦሮምያ መንግስት ወሮ የኔ ነው ቢል፤ መከራከር አይቻልም፤ ጉልበቱና አቅሙ እስካለው ድረስ; ሱዳንስ ቢሆን ከዚህ ምን ይማራል፡፡ በጉልበት ይዣለሁ፤ አለቅም ነው የሚል)፡፡
ሶስተኛ፤ ሕወሀቶች ከ30 አመታት በላይ ያደረጉትን መድገም ይሆናል፡፡ እነሱን ጉልበት ከ30 አመታት በላይ አላዛለቃቸውም፡፡ ሀይልና ጡንቻ ብቻውን ዘላቂ ሰላም አያመጣም፡፡ ሕግም ጭምር እንጂ፡፡ (ኢትዮጵያ ውስጥ ደግሞ፤ የተራ ጉዳይ እንጂ፤ ሁሉም ጀግና ነው፡፡ የትናንት ጀግና ዛሬ ዋሻ ገብቷል፡፡ ቢያንስ 27 አመታት ግን አንቀጥቅጠው ገዝተውናል፤ እኛም በፍርሀት እየራድን ተገዝተናል)፡፡
አራተኛ፤ የፌደራል መንግስቱንም አጣብቂኝ ውስጥ መክተት ነው፡፡
Re: "ይሄ የወልቃትና ጠገዴ፤ የራያም ጉዳይ፤ ዛሬ ጉልበት አገኘሁ ተብሎ፤ ለዚያውም በኤርትራ እርዳታ ፤ ጠቅልዬ ልውሰድ ቢባል፤ ብዙ ችግር ያመጣል፡፡" ልጅ ተክሌ Teklemichael S A
Posted: 29 Sep 2021, 18:23
by sarcasm
አንዱ ወልቃይትንና ራያን የይመለከታል፡፡ የወልቃይት ጣጣ፤ የራያ እጣ፡፡ የኢትዮጵያ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 48(1) የክልል ወሰንን በሚመለከት ጥያቄ የተነሳ እንደሆነ፤ በሚመለከታቸው ክልሎች ስምምነት ይወሰናል፤ ክልሎቹ ካልተስማሙ ደግሞ፤ የፌዴሬሽን ምክርቤቱ ይወስናል ይላል፡፡ ይሄ የወልቃትና ጠገዴ፤ የራያም ጉዳይ፤ በዚህ መልኩ እንጂ፤ ዛሬ ጉልበት አገኘሁ ተብሎ፤ ለዚያውም በኤርትራ እርዳታ ፤ ጠቅልዬ ልውሰድ ቢባል፤ ብዙ ችግር ያመጣል፡፡
አንደኛ ዘላቂ ሰላም አያሰፍንም፡፡
ሁለተኛ፤ ለሌሎች አካባቢዎችም መጥፎ ምሳሌ ይሆናል (ለምሳሌ አዲስ አበባን፤ የኦሮምያ መንግስት ወሮ የኔ ነው ቢል፤ መከራከር አይቻልም፤ ጉልበቱና አቅሙ እስካለው ድረስ; ሱዳንስ ቢሆን ከዚህ ምን ይማራል፡፡ በጉልበት ይዣለሁ፤ አለቅም ነው የሚል)፡፡
Re: "ይሄ የወልቃትና ጠገዴ፤ የራያም ጉዳይ፤ ዛሬ ጉልበት አገኘሁ ተብሎ፤ ለዚያውም በኤርትራ እርዳታ ፤ ጠቅልዬ ልውሰድ ቢባል፤ ብዙ ችግር ያመጣል፡፡" ልጅ ተክሌ Teklemichael S A
Posted: 29 Sep 2021, 19:55
by Sam Ebalalehu
Eden do not worry about Addis Abeba being under Oromia. Bless your heart for caring though. I have told you what million times Addis Abeba is not for tribal politicians. One of the reasons thousands are trying to move to Addis is they know it is tribal cadres free zone. It is not a dig to you. Do not take it as such.
Re: "ይሄ የወልቃትና ጠገዴ፤ የራያም ጉዳይ፤ ዛሬ ጉልበት አገኘሁ ተብሎ፤ ለዚያውም በኤርትራ እርዳታ ፤ ጠቅልዬ ልውሰድ ቢባል፤ ብዙ ችግር ያመጣል፡፡" ልጅ ተክሌ Teklemichael S A
Posted: 29 Sep 2021, 20:09
by Abere
Teklemichael Abebe, by the way, is TPLF who used to be working as an undercover in ETSAT. I am sure I am referring the right name here.
1) The return of Humera, Welqait and Raya to the rightful ancestral Amhara people is a perfect example of delivering justice to the over 3 decades brutally treated, displaced, and massacred ethnic Amhara. Why did not the Tigre TPLF Teklemichael stand as a lawyer for Ukraine in the case of Crimea. If he can win the case for Ukraine and get Crimea out of Russia's jaw so will he get TPLF the entire Amhara land. This sh!t አፍ always garbles with an issue none of his TPLF business.
2) Why does this thug wanted to take Amhara as a collateral to save TPLF. There is parallelism between Humera, Welqait, and Raya both in magnitude and intrinsic nature and any other part of the country. Creating hypothetical analogy is an intentional confusion set by thugs like this thug.
3) How is the Humera, Welqait and Ray put a burden and stress on the federal government. So, according to this TPLF thug these Amhara territories and people should be short sold so that the federal government will be free and TPLF continue occupy and massacre the people. What a hypocrite idiot. Does he think Amhara people will sit idle because of the indifference of the government? Why has the Amhara people and Fano been revolting and fighting TPLF for 3 decades and all of a sudden give up?
4) OMG, he is even concerned about the ne Tigray region government's image without Humera, Welqait and Raya. He wanted to lease them Amhara lands like some one with cash in pocket obtained through credit and brag as if rich. This sh!t አፍ is a naked TPLF with too much insincerity about Amhara people. I call him to go to the battle filed in Welqait and Raya and join TPLF in stead of writing something useless and litter the online forum.