Page 1 of 1

የጉራጌ ቸግ (ፍጥምጥም) ባህል ስነ ስርዓት

Posted: 10 Mar 2021, 05:03
by Horus
እነዚያ ሻሽ የታሰረላቸው ሽማግሎች ዉፋ ቅቤ ባናታቸው ተገርጎላቸው ነው ። ትልቅ ክብር ነው። አጼ ምኒልክ አድርጎት በሻሹ ላይ ባርሜጣ ያደርግበት ነበር ። ከጉራጌ እናቱ የወሰደው ነው !! ተከታተሉት፣ ተዝናኑ !! የወንድ አባት ሽማግሌ ወደ ሴት አባት ልኮ የሴት አባት ልጁን እሺ ብሎ ማጨት ትልቅ የቤተሰብነት ክብረ በአል ነው
!