Page 1 of 1

TPLFs come out from their hiding place at nights and looting wheat flour & others given to poor Tigrayans by Aid agents

Posted: 09 Mar 2021, 13:42
by Wedi
TPLFs come out from their hiding place at nights and looting wheat flour and others given to poor Tigrayans by Aid agents and Ethio Gov't!!

Asfaw Abreha

ከመቀሌ በቅርብ ርቀት ላይ ባለች ከተማ ውስጥ ከሚኖር አንድ ሰው ጋር ያደረኩት የስልክ ምልልስ -
👇
***************
_ መንግስት ቀን ላይ የሰጠንን የእህል እርዳታ አመሻሽ ላይ ደግሞ እነዛ ከተደበቁበት ወጥተው ይቀሙናል .....
_ እነማን ናቸው የሚቀሟችሁ ?
" ወያኔዎች እና የሻዕቢያ ዮኒፎርም የለበሱ ወያኔዎች"
*****************
👉 እውነታው ይኼ ነው !!