Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ምከረው ምክረው እንቢ ካለ መክራ ይምከረው

Post by Ethoash » 09 Mar 2021, 08:46

፩፣ አማራን አት ስማ ገደል ነው የሚከቱህ ። ከዚህ ሁሉ የመስለህን ከራስ ህ ጋራ ተማክረህ አርግ

አማሮች መለስን ይዘውት ገደል ገብተው ነበር ። ኤርትራኖችን አብራቸው ብለው ውስውስው ሲያብቁ አሁን ከዱት።

አማሮች መለስን በዳምን ወረር በለው ሲወር እሱንም ካዱት ። ታድያ መለስ ከአብይ የሚለይበት ነቄ ብሎ አማሮችን መስማት አቁሞ ለ፵ ዓመት ኢትዬዽያን ገዛ

አሁን ደግሞ አብይ እማሮችን እየስማ ገደል እየገባ ነው።

እኔ ከድሮ ተናግሬ ነበር ። አብይ የሱማሌን ፕሬዘዳንት ሲይዘው አክብሮ ቪላ ቤት ስጥቶት ወይ ደግሞ ፖለቲከኛ አይከሰስም የሚለውን ሕግ አክብሮለት ሌላ ማህረግ ስጥቶት በስላም ቢያስናብተው ኖሮ ። እንገብረፅዬን እጅ ስጡ ሲባሉ ንብረታቸው አይወስድባቸውም እነሱም አይጎላቱም ብለው ስለሚያስቡ እጃቸውን ስጥተው በክብር ተይዘው አገር ስላም ይወርድ ነበር።

ግን አብቾ እነበረከትን እነሜቴክ አለቃ እንደተራ ሌባ አስሮ አሁን ደግሞ ማን እጅ ሊስጥለት ነው ሽማግሌ የሚሊከው። መንጌም ብሎ ነበር እኮ ሽብያ ጦሩን መስሪያ አስረክቦ ይግባ ምንም እርምጃ አንወስድባቸውም ብሎ ነበር ። እርምጃ መውስዱን ምን አመጣው።

አብቾ ጥሩ ጀምሮ ነበር የስረቕህውን ስርቀህ ያለህን ገንዘብ ባንክ ክተት ። ያለምንም ጥያቄ የሚለው ፖሊሲው በጣም ተመችቶኝ ነበር። አቦይ ፀሐይ እነመስፍን አሁን ከነቢሊዬን ዶላራቸው ሞቱ ። ያንን ገንዘብ ልናገኘው አንችልም። ታድያ አማሮች ብትጠይቃቸው ገንዘቡ ገደል ይግባ እነሱ ከሞቱ ትልቅ ነገር ነው ይሉሀል ። ፈረንጅ ተጠቀመ ገንዘቡን ተውለት እዛው ሲወዝ ባንክ ውስጥ። ያ ሁ የተደበቀ ገንዘብ መጥቶ ኢትዬዽያ ውስጥ ኢንቨስት ይደረግ ነበር። በተዘዋርዋሪ ኢትዬዽያ ገንዘቡዋን ታገኝ ነበር።

አሁን ወያኔዎችን ለማጥፋት ብለን ንብረት ከቢሊዬን ዶላር በላይ አጠፋን ማነው ይህንን የሚተካልን። ኢንቨስትመትም ይደርቃል ሱዳንም ትወረናለች የቱ ጋ ነው ጦርነቱ የሚያበቃው ። ከዚህ ሁሉ አብያ አማሮችን መስማት ማቆም አለበት። እንቢ ካሉ ደግሞ መተው ነው ከነሱ ጋራ መዳረቅ አይቻልም።

ወይኔዎች መሬታቸው ተቀምተው ለማስመለስ ቢነሱ አብይ ከጎን ሆኖ ነው ማየት ያለበት ማን አገባው ። ለማንስ ነው የማዳላው ብሎ ዝም ማለት የዛን ግዜ ይለይላቸው ነበር ግን አብይ የአማራ ጦርነት ውስጥ ገብቶ እየዋኝ ሳይሆን እየስመጠ ነው። ወይ እዳችን።

ነገ ደግሞ ግብፅ እና መላው የአረብ አገር ይነሳብናል ቀይባህርን የእስልምና ቀጠና ያረጉታል አፋርን በመገንተል ። ምፅዋን በመገንጠል ። ምፅዋ ውስጥ የሳውዲ ዜጎች ናቸው ያሉት ስለዚህ ቀላሉ መንገድ ምፅዋን መገንጠልና ኤርትራን የባህር በር ማሳጣት ነው።

ምዕራፍ ሁለት ይቀጥላል።

በአጭሩ ግን አብይ አማራ የሚሉትን ነገሮች በሙሉ በተቃራኒው ማረግ አለበት። አሁን ከስንቱ አጣሉት። ግድ የለም አማራን ስምቶ ልቡ ካበጠበት አሜሪካኖች ያስተነፍሱታል