Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ለስለቹን ጥያቄዎች መልስ

Post by Ethoash » 09 Mar 2021, 07:32

፩፣ መለስ የዓይናቹሁ ቀለም ካላማረ ማባረር እንችላለን ብሎዋል።

በመጀመሪያ እንዲህ ማለቱ አነበረም ምክን ያት መስጠት አይጠበቅንብንም ። አገራችንን ከድተው ኤርትራን ለመረጡ ። ምንም ማቅማማት የለም መጋዝ አለባቸው ነው ያለው።

አንዳንድ ጃላጅሎች ኤርትራኖች ኢትዬዽያ ዜግነትና እዛው ተወልደው ያደጉ ነበሩ ይሉናል። ታድያሳ ምን አባታቸው ነው አገራቸውን ከድተው ለኤርትራ የሚመርጡት ያሳን ሴክንድ ዘግነታቸውን አጥተዋል ማለት ነው። ይህ ይበቃል ለሚገባው አህያ እንኩዋን ይህ መልስ በቂ ነው።

፪፣ ሞላኒዛ ወታደር ነበረች ብሎ መከራከር።
ታድያ ወታደር ብት ሆን ምን ሐጥያት አለበት ። በአገሩዋ በድንበሩዋ ነው። ወታደር አስገድ ዶ ድፈር የሚል ሕግ የለም። ወታደር ሆና ተይዛ ያስገዳኝ ጥቃት ሊደርስባት ሲሞከር ከታገለች ያ ጀግና ያ ረጋታል እንጂ ምንም ከታሪኩዋ አይቀንስም።።

ሁለተኛ አይ እጅዋ የተመታው ስትዋጋ በውጊያ ላይ ነው ። ለሚሉ ደግሞ መልስ አለኝ። የአብይ ወታደሮችም ፣ የሳያስ ቡችላዎችም ቅድስቲቱዋ አክሱም አንድ እግራቸውን ማስገባት አይችሉም ያ ብቻ ሐጥያት ነው።
ለምሳሌ ለማይገባቹሁ አህያዎች።

ሁለት ሌቦች ሊስርቁ የስው ቤት ገብተው። ባሌቤቱዋ እጄን ቁረጡኝ ። አስገድ ደው ሊደፍሩኝ ሲሞክሩ ብትል። ሌቦቹ ደግሞ እኛ ልንስርቅ ገባን እንጂ ሴትን ልንገናኝ አይደለም ብሌው የሌብነት ጥፋታቸውን ሲያምኑ ። ከዚያ በኋላ የኤርትራ ወታደር መቀሌ አልገባም ድንበር አልተሻገረም ይሉናል። ሁለት ጥፋት ይሉሀል ይህ ነው።

አሁን ዋናው ቁምነገሩ ስለዚህ ልጅ አይደለም አስገድ ዶ መድፈር አለ ውይስ የለም ነው። ይህን ደግሞ ለነጮቹ አታልላቸዋለሁ ። እኛ የተቀደስ ጦርነት ነው የምንካሄደው ብትል ዋ ብያለሁ።

፫፨ ጌቶች አሜሪካ ከመቀሌ ተጎልጉለህ ውጣ ማለታቸው።

ለዚህ ቀላሉ መልስ ተጎልጉሎ መውጣት ነው። አብይ ምክን ያት ካበዛ ግን ምንም ዘይግቶ ቢወጣ ምንም አይለቁትም ስልጣኑንንም ቢያስረክብ አይለቁትም አንዴ የአሜሪካ ጥርስ ውስጥ አትግባ። ሳዳምና ጋዳፊ አሜሪካ ያሉዋቸውን ሁሉ ነገር አርገው ነበር እስረኞች ፈቱ ካሳ ከፈሉ ብቻ ሁሉ ነገር ግን አለቀቁዋቸውም ግዜ ጠብቀው አፈነዱዋቸው። አሁንም አብይ የትም መሽሽ እንዳይችል አርጎ በራሱ ላይ ነው የሚቆላልፈው አርፎ እንደመውጣት።

፬። ቻይና ፣ ራሽያ እና ሕንድ ደግፈውናል መውጣት እይጠበቅብንም ።

ይህ ነው የአብይን ጉድ የሚያፈላው ራሽያ የራሱዋን ግዛት ለማትረፍ አልቻለችም ። በዚህ ላይ መንግስቱን የከዱ እነዚህ ናቸው ለኛ የሚቆሙት። ቻይናም ሕንድም በተሀምርም ጦርነት ለኛ ብለው አይገቡም የይምስላ ድምፃቸውን ስጥተዋል ግን አሜሪካ ዜዴ ፈልጋ አብይን ድራሹን ነው የምታጠፋው። ለምሳሌ በአይሮፕላን ሲሽረሽር አይሮፕላኑን ጥብቃ መትታ እኔ አላየሁም ማለት ትችላለች ። አረ ያለአቅማችን ነገር አንፈልግ። ብዙ ብዙ አሻጥር ሊያረጉብን ይችላሉ ያ ሁሉ የኢንዱስትሪ ፓርክ ምርቱን የምልከው እኮ አሜሪካ ነው ። አሜሪካ ደግሞ ያለ ታክስ ማስገባት ስለምትችል ነው ሁሉም ኢትዬዽያ መጥተው የሚያመርቱት ። አሜሪካ ይህንን እድል ብት ዘጋብን ሁሉ የኢንዱስትሪ ፓርክ ገደል ይገባል ።
አባይም ፓርክ ሲባል የአበባ ፓርክ ሊመስለው ይችላል።

እዚህ ገፅ ላይ ጥያቄያቹሁን ብትጠይቁኝ መልስ ልስጥ ደስተኛ ነኝ።

በዚህ ጦርነት ከሳሪ ኤርትራ ነች። መስዋን ልትጠቀም የምትችል ሐገር ትግሬ ብቻ ናት ። አማሮች አስብን ለመጠቀም ይርቅባቸዋል ። በተለይ ኦሮሞው በፍፅም አስብን ከእንግዲህ ቢከፈለው አይጠቀምም ጁቡቲ እያለላት። ጁቡቲ በዚህ ጦርነት ውቅት ታላቅ የፖለቲካ ጫወታ ነው የተጫወተችው። ጣልቃ ባለመግባት ከየት ዳቡዋ እንደሚመጣ ታወቃለች ። ታድያ ፖለቲካ ጣልቃ ገቢን እንመን ወይስ ጁቡቲን ።