ኢትዮጵያ የአፍሮ ኤሲያ ፖለቲካና ትግል እምብርት !! የፔትሮ ሃብት በዉሃ ሃብት ተተክቷል በቃ !!
Posted: 09 Mar 2021, 02:15
አፍሮ ኤሲያ የተባለበት ምክንያት አሁን ያፍሪካ ቀንድ ሲባል ግብጽን ይጨምራል። ያፍሪካ ቀንድ ሲባል ቀይ ባህርን ያካትታል። ቀይ ባህር ማለት የሙሉ አረቢያና ብሎም ም ዕራብ ዜሲያ (ቅርም ምስራቅን) ያካታታል። የዚህ ሁሉ ማዕከል ኢትዮጵያ ነች