ሰበር ዜና : ኬንያን ለመለመን ወደ ናይሮቢ የሄዱት የዓብይ አህመድ መልእክተኞች ተዋርደው ተመለሱ
Posted: 08 Mar 2021, 23:55
ባለፈው ጠንጋራው(ሜዳ ገደሉ) ኃይለማርያም ደሣለኝ ሊለምን ሄዶ ሳይሳካለት ተመለሰ አሁን ደግሞ አሮጊቷ ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ሄዳ ሳይሳካላት ተመልሳለች:: በዚህ ሳምንት በኬንያ መሪነት UN Security Council ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ላይ ውሳኔ ያሳልፋል:: ከዛ ባኋላ የወያኔን መብረቃዊ ምት የዓለም ሕዝብ ያየዋል:: በአሁኑ ሠዓት መቀሌ በወያኔ ተከባለች የወያኔ ልዩ ጦር ደግም ሱዳን ውስጥ ትእዛዝ እየጠበቀ ነው::


መውጫ መግቢያ ያጣው እና ተስፋ የቆረጠው ዓብይ ደግም እንደዚህ እየተቀደደ ጊዜውን ያሳልፋል::
"መምህራን ጓደኞቼ ነበሩ" ዓብይ አህመድ May 07,2021
"በህይወቴ ጓደኛ ኖሮኝ አያውቅም?" ዓብይ አህመድ May 07,2021
ነግሬሽ ነበረ ባጥር ተንጠልጥየ
ዓብይ ተራኪ እንጂ መሪ አይሆንም ብየ


መውጫ መግቢያ ያጣው እና ተስፋ የቆረጠው ዓብይ ደግም እንደዚህ እየተቀደደ ጊዜውን ያሳልፋል::
"መምህራን ጓደኞቼ ነበሩ" ዓብይ አህመድ May 07,2021
"በህይወቴ ጓደኛ ኖሮኝ አያውቅም?" ዓብይ አህመድ May 07,2021
ነግሬሽ ነበረ ባጥር ተንጠልጥየ
ዓብይ ተራኪ እንጂ መሪ አይሆንም ብየ
Please wait, video is loading...
