"ይሄን ሁሉ ወንጀል የፈጸመው ኢሳያስ ነው፤ ኢሳያስን በቁጥጥር ስር ልናውልላቹ የሚቀጥለውን ኩንትራት እንውሰድ. ኢሳያስን ከቦታው ኣስወግደህ፤ በቦታው ሰው የመሆን ኣጋጣሚ ኣለ" ታምራት ነገራ
Posted: 07 Mar 2021, 12:04
- ኢሳያስ ከትግራይ ኣልወጣም ይላል፤ ኣሁን ድግስ ተጀመረ፤ ኢሳያስን ከቦታው ኣስወግደህ፤ ቦታው ላይ የቦታው ሰው የመሆን ኣጋጣሚ ኣለ
- ኣሁን ሻዕብያን under the bus መጣያው ሰዓት ነው፤
- ኣሁን ሻዕብያን under the bus መጣያው ሰዓት ነው፤