Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
የከፍታ ዘመን ! የደቡብ ቅርንጫፍ ብልፅግና ፓርቲ አዲስ ዓይነት የፀሎት ፕሮግራም ጀምሯል
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=249888
Page
1
of
1
የከፍታ ዘመን ! የደቡብ ቅርንጫፍ ብልፅግና ፓርቲ አዲስ ዓይነት የፀሎት ፕሮግራም ጀምሯል
Posted:
07 Mar 2021, 10:52
by
Thomas H
መራጮች ብልፅግናን እንዲመርጡ መጀመሪያ ከውስጣቸው ጋኔን ማስወጣት አለባቸው ተብሎ በከፍተኛ አመራሮች ስለታመነበት ይሄው በደቡብ ኢትዮጵያ የጋኔን ማስወጣቱ ዘመቻ ተጀምሯል::